Tsenat Radio Interview with Investor Dawit G/Egziabeher

 
 
 
 
 
 

የአዲስ አበባ ወጣቶች ፌዴሬሽን ም/ሊቀ መንበር በወቅታዊ ጉዳዬች ላይ ከጽናት ራዲዬ ጋር ያደረገው ቆይታ


 
 

Follow Us

You are here: HomeNEWS
Rate this item
(1 Vote)
አዲስ አበባ መጋቢት 13/2006 የአማራጭ ኢነርጂ ምንጮችና ቴክኖሎጂዎችን በማልማት ለአካባቢ ጥበቃና እንክብካቤ ከፍተኛ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ የውሃና የኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።ሚኒስትሩ አቶ አለማየሁ ተገኑ የአለም የውሃ ቀን ሲከበር እንደተናገሩት ይህንን ተግባራዊ ለማድረግና ለህብረተሰቡ ለማዳረስ መሥሪያ ቤቱ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ ነው፡፡በአማራጭ ኢነርጂ ዘርፍ ሃገሪቷ ከታዳሽ ኢነርጂ ምንጭ ለመጠቀም የሚያስችላት ከፍተኛ የተፈጥሮ ሃብት ቢኖራትም ጥቅም ላይ በማዋል በኩል ብዙ መስራት ይጠይቃል።በዚህም መሰረት የባዮ ማስ የህብረተሰቡን የኢነርጂ አጠቃቀም ለማሻሻል የሚያስችሉና የማገዶ ፍላጎትን የሚቀንሱ ቴክኖሎጂዎችን ለህብረተሰቡ ለማሰራጨት እየተሰራ መሆኑን ሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡ማገዶ ቆጣቢ ምድጃዎች ፣የጸሃይና የባዮ ጋዝ ቴክኖሎጂዎች ፣ ንጹህ የመጠጥ ውሃና የኤሌክትሪክ ሃይል በቅርብ መገኘት የሴቶችና ህጻናትን የስራ ጫና ከመቀነሱም በላይ እንጨት ፍለጋ…
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ።ዛሬ ከሰዓት በዃላ በተነሳ ድንገተኛ የእሳት አደጋ ነው በማተሚያ ቤቱ መጋዘን ላይ ጉዳት የደረሰው።የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ እንደተናገሩት ፥ አደጋው መካከለኛ የሚባል ነው።አደጋውን ለመከላከል ከሁሉም ቅርንጫፍ ጣቢያዎች የተውጣጡ 10 የአደጋ መቆጣጠሪያ ተሽከርካሮዎች ፣ 95 የሰው ሀይል 2 አምቡላንስ በጥቅም ላይ የዋሉ ሲሆን ፥ የአደጋው መንስኤ በመጠራተ ላይ መሆኑን ጠቁመዋል።እሳቱ በማተሚያ ቤቱ መጋዘን ላይ የደረሰ በመሆኑ ወረቀቶች ላይ ጉዳት መድረሱንና ወደሌላ ቦታ እንዳይዛመትም ጥረት መደረጉንም ጨምረው ገልፀዋል።በአሁኑ ጊዜ የእሳት…
Rate this item
(1 Vote)
ADDIS ABABA, Mar 20 2014 (IPS) - Female fashion designers are drawing on Ethiopia’s rich cultural heritage and adding a modern twist to find success at home and increasingly impress abroad.In fact, fashion design is proving to be one of the most successful Ethiopian sectors for small business and entrepreneurs, generating profit margins ranging from 50 percent to more than 100 percent, according to Mahlet Afework, the 25-year-old Addis Ababa-based founder of fashion line MAFI.
Rate this item
(1 Vote)
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ዛሬ ማለዳ 12:55 ላይ ከካራ ቆሬ ወደ መርካቶ ሲጓዝ የነበረ የከተማ አውቶብስ 15 ሜትር ጥልቀት ካለው ድልድይ ውስጥ ገብቶ ዘጠኝ ሰዎች ህይወታቸው አለፈ። የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮምሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሞያ ረዳት ኢንስፔክተር አስፋ መዝገቡ ፤ ከሟቾቹ መካከል ዘጠነኛው ህይወቱ ያለፈው ሆስፒታል ወስጥ መሆኑን ጠቅሰው በአውቶብሱ ወሰጥ የነበሩት ተሳፈሪዎች ትክክለኛ ቁጥርና የአደጋው መንሰኤም እስካሁን አለመታወቁንና በመጣራት ላይ መሆኑን ተናግረዋል። ተሳፈሪዎቹ እሰከ 113 የሚደርሱ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 68 ገደማ የሚጠጉት ከባድና ቀላል አደጋ ደርሶባቸው በጥቁር አንበሳና ጳውሎስ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ይገኛል። የአዲስ አበባ ከተማ የአደጋ መከላለከልና መቆጣጠር ባለሰልጣን የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ…
Rate this item
(0 votes)
(Reuters) - African Union peacekeepers and the Somali army have begun a major offensive against al Shabaab militants, the U.N.'s Special Representative to Somalia said on Wednesday, urging donors to fund logistical support.U.N.-backed peacekeepers pushed the Islamist fighters out of Mogadishu in 2011, but the al Qaeda-linked group has continued to launch guerrilla-style attacks there and kept control of several towns and many rural areas.A new offensive to capture the remaining territory had been expected ever since the U.N. Security Council in November authorised an increase of more than 4,000 peacekeepers for the African peacekeeping force known as AMISOM, from…

Tsenat Radio Interview with Investor Dawit G/Egziabeher (2)

 
02577664
Today
Yesterday
This Month
Last Month
All days
935
2622
39896
51370
2577664

Since April 1, 2014

Photo Gallery