Tsenat Radio Interview with Investor Dawit G/Egziabeher

 
 
 
 
 
 

የአዲስ አበባ ወጣቶች ፌዴሬሽን ም/ሊቀ መንበር በወቅታዊ ጉዳዬች ላይ ከጽናት ራዲዬ ጋር ያደረገው ቆይታ


 
 

Follow Us

You are here: HomeNEWS
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የኢትዮጵያን ቡና ዘመናዊ በሆነ መንገድ ለውጪ ገበያ የሚያቀርብ ድርጅት በይፋ ስራ ሊጀምር ነው። ''ሜላንዥ ኮፊ ሮሰተር'' የተባለው ይህ ድርጅት የተፈጨ የኢትዮጵያ ቡና ዘመናዊ በሆነ መንገድ ለዓለም ገበያ የሚያቀርብ ሲሆን፥ በቅርቡ በይፋ ስራ እንደሚጀምርም ነው የተነገረው። በሙከራ ደረጃ ባለፈው ዓመት ወደ ስራ መግባቱን የሚናገሩት የድርጅቱ መስራችና ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ካሳ፥ ስታርባክሰ በሚባለው አለም አቀፍ የቡና ገዢ ድርጅት ለበርካታ አመታት በሀላፊነት ሲሰሩ መቆየታቸውን ገልፀዋል። ድርጅቱ የአገሪቱን ጥራቱን የጠበቀ ቡና በመግዛት እ.ኤ.አ. የ2013 ምርት በሆኑ ዘመናዊ የመቁያና የመፍጫ መሳሪያዎች በመጠቀም አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ቡና ወደ ውጭ አገራት እየላከ ይገኛልም ብለዋል። በተለይም ለበርካታ አመታት…
Rate this item
(1 Vote)
Addis Ababa, 24 March 2014 (WIC) –An Egyptian company, Ascom Precious Metals Mining, has discovered what is said to be the largest gold ore reserve ever discovery in the history of gold exploration in Ethiopia.The discovery is made in the Benishangul Gumuz Regional State, in south- west Ethiopia. Ascom has been prospecting for gold and base metals in the Benishangul region since 2010. Two weeks ago Ascom made a presentation to senior officials of the Ministry of Mines about the new discovery.Tolossa Shagi Moti, Minister of Mines, told The Reporter that the ministry was happy with the discovery. “This is…
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባ መጋቢት 14/2006 ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እያደረገች ያለው ጥረት ውጤታማ መሆኑን ታዋቂው የሆሊውድ የፊልም አክተር ጄኪ ቻን ገለጸ።ጄኪ ቻን በዓለም የምግብና የግብርና ድርጅት ድጋፍ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውሮ ከጎበኘ በኋላ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በዘርፉ ኢትዮጵያ እያካሄደች ያለው ጥረት አመርቂ መሆኑን ገልጿል።አርሶ አደሮች በግብርና ግብአት አቅርቦት፣ በሰብል አመራረጥና አቅርቦት እንዲሁም በመሬት አያያዝና አጠቃቀም ዙሪያ የቴክኒክ ድጋፍ እንደሚደረግላቸው በቅርበት ማረጋገጥ እንደቻለ ተናግሯል።የኢትዮጵያ መንግሥት ከድርጅቱ ጋር በመሆን ረሃብን በማስወገድ የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ እየሰራ ያለውን ሰፊ ሥራ በፋውንዴሽኑ አማካይነት ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን ነው ጄኪ ቻን ያረጋገጠው።አክተሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ባካሄደው ጉብኝትና የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ እየተደረገ ባለው እንቅስቃሴ መደሰቱን ገልጾ ቀደም ሲል…
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባ መጋቢት 15/2006 የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአንድ ቀን የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ጥዋት አዲስ አበባ ገቡ።የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ፍራንክ ዋልተር ስቴንሀለር ቦሌ ዓለም ዓቀፍ ኤርፖርት ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖምን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና ዲፕሎማቶች አቀባበል አድርገውላቸዋል።ሚኒስትሩ በአፍሪካ ቆይታቸው በኢትዮጵያ፣ ታንዛኒያና አንጎላ የስራ ጉብኝት የሚያደርጉ ሲሆን ጉብኝታቸውን በኢትዮጵያ ጀምረዋል።ዛሬ ከፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር በአፍሪካ ቀንድ አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ።ጀርመን የአውሮፓ ህብረት አባል አገር በመሆኗ በአፍሪካ ቀንድ ጉዳይ፣ በሶማሊያና ደቡብ ሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ይመክራሉ።ከዚህ በተጨማሪ በኢትዮ-ጀርመን የልማት ትብብር ዙሪያም ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል።ዶክተር…
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባ 15/2006 የቅዱስ ጴጥሮስ የቲቪ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቀዶ ጥገና የማዋለድ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ። በሆስፒታሉ የማዋለጃ ክፍል ዋና አስተባባሪ ሲስተር እጅጋየሁ ባንቲ እንደተናገሩት ቀድሞ የማዋለድ አገልግሎት ብቻ ይሰጥ የነበረው ይህ ሆስፒታል በተደራጀ መልኩ በቀዶ ጥገና የማዋለድ ሙሉ አገልግሎት ከጥር 23 ቀን 2006 ዓ.ም ጀምሮ መስጠት ጀምሯል።ይህ ደግሞ እናቶች በወሊድ ጊዜ ከሆስፒታሉ ሪፈር ተብለው ወደ ሌላ ሆስፒታል በሚላኩበት ጊዜ ሲያጋጥም የነበረውን እንግልት ለማስቀረት ይረዳል ብለዋል።ሪፈራል ሆስፒታሉ የስነ አእምሮና ሌሎች መሰል አገልግሎቶችን እንዲሰጥ የህክምና መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የመድኃኒት አቅርቦትና በቂ የላበራቶሪ ክፍሎችን ታሳቢ አድርጎ እየተገነባ ይገኛል።የሆስፒታሉ ግንባታ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ሲጀምር ለህፃናትና እናቶች የተለያዩ ህክምናና ሙሉ የቀዶ ጥገና አገልግሎት ይሰጣል።በሆስፒታሉ የሜዲካል ዲይሬክተር…

Tsenat Radio Interview with Investor Dawit G/Egziabeher (2)

 
02682614
Today
Yesterday
This Month
Last Month
All days
4620
5298
80543
64303
2682614

Since April 1, 2014

Photo Gallery