Tsenat Radio Interview with Investor Dawit G/Egziabeher

 
 
 
 
 
 

የአዲስ አበባ ወጣቶች ፌዴሬሽን ም/ሊቀ መንበር በወቅታዊ ጉዳዬች ላይ ከጽናት ራዲዬ ጋር ያደረገው ቆይታ


 
 

Follow Us

You are here: HomeNEWS
Rate this item
(0 votes)
ኢትዬ ዴሞክራሲ ነሃሴ 17/2008 - የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከነሃሴ 10-15/2008 ዓ.ም ድረስ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ያለፉትን አስራ አምስት ዓመታት የለውጥ ጉዞ በመገምገም በአንድ በኩል በእስካሁኑ ትግል የተመዘገቡ ውጤቶችን አጠናክሮ ለመቀጠል፣ በሌላ በኩል ደግሞ ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ ስርዓቱን የሚፈታተኑ ችግሮችን በመቅረፍ የህዝብ መብትና ተጠቃሚነትን ለማጎልበት የሚያስችሉ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው በድርጅቱ የቀረበውን የአስራ አምስት ዓመታት የለውጥ ሂደት የሚመለከት የግምገማ ሃሳብ መነሻ በማድረግ በዚህ ሂደት በአገራችን የተመዘገቡ አዎንታዊ ለውጦችና በተጨባጭ የሚታዩ ድክመቶችን በዝርዝር ገምግሟል፡፡በዚህ ግምገማ ብቻ ሳይሆን በተጨባጭም መላ ህዝባችን እንደሚመሰክረው አገራችን ላለፉት አስራ አምስት ዓመታት በሁሉም የህይወት መስኮች ከፍተኛ ለውጥ እያመጣች ተጉዛለች፡፡ ለማንም ግልፅ እንደሚሆነው በአገራችን ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ህገ…
Rate this item
(1 Vote)
Ethiodemocracy July 13-2016 - The Hawassa eco-industrial park that attracted 15 leading global apparel and textile companies inaugurated today, with the presence of Prime Minister Hailemariam Desalegn and other high-level officials. The park is the first of its kind in the country. The park is implementing Zero Liquid Discharge (ZLD) that enables to recycle 85 percent of sewerage disposal water and fulfills international standards. Covering an area of 1.3 million square meters, of which 300, 000 meter square is factory shed build up area, the park have additional area allocated for shared facilities. It has also accompanied with all government services…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዬ ዴሞክራሲ ሃምሌ 6/2008 - በኤርትራ ከመሸጉ ፀረ ሰላም ሀይሎች መመሪያ በመቀበል በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደርና በትግራይ ክልል ምእራባዊ ዞኖች ሰላማዊ ሰዎችን የገደሉና ዝርፊያ የፈፀሙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትና የፌዴራል ፖሊስ የጋራ የፀረ ሽብር ግብረ ሃይል ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ በቁጥጥር ስር የዋሉት ግለሰቦች ኤርትራ ውስጥ መሽገው ከሚገኙ የፀረ ሰላምና አሸባሪ ሀይሎች ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት በመፍጠርና መመሪያ በመቀበል በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ ሶሮቃና ቁርቢ አካባቢ እንዲሁም ትግራይ ክልል ምዕራባዊ ዞን ፀገዴ ወረዳ ደንሻና አካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ናቸው። በአከባቢዎቹ በጦር መሳሪያ በመታገዝ ሰኔ 21 ቀን 2008 ዓመተ ምህረት ከምሽቱ 2 ሰዓት አካባቢ…
Rate this item
(0 votes)
Ethiodemocracy July 09-2016 - Ethiopia will support Israel’s bid to regain observer status in the African Union, said Prime Minister Hailemariam Desalegn on Thursday. Addressing a joint press conference alongside visiting Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu, Desalegn said Netanyahu “has requested Ethiopia to support them in [regaining its] observer position in the African Union and as a matter of principle we see … no reason to deny [that].” He said Israel was working very hard with many African countries in peace and security, development, and capacity development, among other areas. Hailemariam also said Israel supports Ethiopia’s bid to become a…
Rate this item
(3 votes)
ኢትዬ ዴክራሲ ሰኔ 30/2008 - ኢትዮጵያ በልማት እየገሰገሰች መሆኗን የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስተር ቤንያሚን ኔታንያሁ አስታወቁ፡፡ጠቅላይ ሚንስትሩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ንግግር አድርገዋል፡፡ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ጉብኝት ያደረጉት ጠቅላይ ሚንስትሩ ኢትዮጵያም በልማት እየገሰገሰች ነው ብለዋል፡፡እስራኤል በግብርና፣ በሃይል፣ በሳይንስ እና በጤና ዘርፍ ኢትዮጵያን ለመርዳት ዝግጁ መሆኗን ሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስተር ኔታንያሁ አስታወቀዋል፡፡ኢትዮጵያን በመጎብኘት የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚንስትር በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ያሉት ጠቅላይ ሚንስትሩ ከወዲሁ በቀጣይ ኢትዮጵያን ስለመገብኘት እያሰብኩ ነው ብለዋል፡፡የኢትዮጵያ እና የእስራኤል ትስስር ዘመናትን የተሻገረ መሆኑን የጠቆሙት ጠቅላይ ሚንስትሩ ኢትዮጵያ በእስራኤል ልብ ውስጥ አለች፡፡ እስራኤልም ኢትዮጵያ ልብ ውስጥ አለች ሲሉ አስታውቀዋል፡፡ኢትዮጵያና እስራኤል ካላቸው የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት በተጨማሪ ሀገራቱ ነጻነታቸውን ለማሰከበር ያደረጉት ትግልም…

Tsenat Radio Interview with Investor Dawit G/Egziabeher (2)

 
02682595
Today
Yesterday
This Month
Last Month
All days
4601
5298
80524
64303
2682595

Since April 1, 2014

Photo Gallery