Tsenat Radio Interview with Investor Dawit G/Egziabeher

 
 
 
 
 
 

የአዲስ አበባ ወጣቶች ፌዴሬሽን ም/ሊቀ መንበር በወቅታዊ ጉዳዬች ላይ ከጽናት ራዲዬ ጋር ያደረገው ቆይታ


 
 

Follow Us

You are here: HomeNEWS
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዬ ዴሞክራሲ ጥቅምት 12/2009 - በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምክንያት የሚፈጠረው ሀይቅ ከሚያርፍበት 123 ሺህ ሄክታር መሬት ውስጥ 35 ሺህ ሄክታር የሚሆነውን መሬት ከደን እና ከየትኛውም እፅዋት የማፅዳት ስራ መከናወኑ ተገለፀ። ዛሬ በግድቡ አከባቢ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሪፖርተር ተገኝቶ የግንባታውን ሂደት ተመልክቷል። ውሃው የሚያርፍበት 123 ሺህ ሄክታር መሬት ከደን መፅዳቱ ወደ ታችኛው የተፋሰሱ አገራት የሚሄደው ውሃ ከእፅዋቶች ከሚወጣ የትኛውም መርዛማ ነገር ነፃ ሆኖ ሳይበከል እንዲጓዝ ለማስቻል ነው ተብሏል። ሪፖርተራችን ከወትሮው በተለየ መልኩ የግድቡ ግንባታ ቀጥሎ አሁን ላይ ከ10 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በቀላሉ እንደሚታይ ታዝቧል። ግድቡ የሚያገናኛቸው የጉባ እና ፊዳል ተራራዎችም በዚህ ግድብ አሁን ላይ መገናኘታቸውንም…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዬ ዴሞክራሲ ጥቅምት 12/2009 - አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለህዝብ ተሳትፎ እና ለመንግስት በጥልቀት የመታደስ እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታ መፍጠሩን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ፅህፈት ቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ የአዋጁ ዋና ዓላማ የጥፋት ኃይሎችን በተቀናጀ መልኩ እየተቆጣጠሩ በጥልቀት ለመታደስ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መፍጠር ነው ብሏል። በሂደቱም ህዝቡ ተረጋግቶና የተሃድሶው አካል ሆኖ ለማሳተፍና ሰላሙን ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ጥረት ለማጠናከር የሚያስችለው እድል እያረጋገጠ ይገኛል። መንግስት አዋጁ በሚፈቅደው ልክ የህዝብን ሠላም እያረጋገጠ በዋናነት ግን ለሀገራዊ ህዳሴ ዋስትና የሚሆነውን የጥልቅ ተሀድሶ እንቅስቃሴ አጠናክሮ እንደሚቀጥልም መግለጫው ያመለክታል። በቀጣይ ጊዜያትም በመንግስት በኩል የሚከናወኑ ተግባራትን ለህዝብ የሚያሳውቅ መሆኑን የጠቆመው መግለጫው፥ የኢትዮጵያ ህዝቦች በሁሉም መስክ በጀመሩት መንገድ…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዬ ዴሞክራሲ ጥቅምት 11/2009 - ሰሞኑን በኦሮሚያና አንዳንድ አካባቢዎች በፀረ ሰላም ኃይሎች ጉዳት የደረሰባቸው የሚገኙ አብዛኛዎቹ የኢንቨስትመንት ተቋማት ወደ ስራ ተመልሰዋል፡፡ በኦሮሚያ በኢንዱስትሪ ማእከልነቷ በምትታወቀው የሰበታ ከተማም የሚገኙ የኢንቨስትመንት ተቋማት አሁን ያለውን ሰላምና መረጋጋት ተከትሎ ወደ ምርት መመለሳቸውን በቦታው የተገኘችው የኢቢሲ ሪፖርተር ለመታዘብ  ችላለች፡፡ የሰበታ  ከተማ  ከንቲባ አቶ አራርሳ መርዳሳ  ጉዳት ከደረሰባቸው ከሶስት ፋብሪካዎች  ውጭ መጠነኛ  ጥገና በማድረግ ወደ  ስራ መግባታቸውን ተናግረዋል። ኢንቨስትመንታቸው  ጉዳት ለደረሰባቸው ባለሃብቶች መንግስት ድጋፍ እንደሚያደርግም ከንቲባው ተናግረዋል።  የአርባ ምንጭ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ በውጭና በአገር ውስጥ ኩባንያዎች ጥምረት በሰበታ ከተማ ተቋቁሞ 300 ሰራተኞችን የሚያስተዳድር የነበረ ፋብሪካ ሲሆን የሱፐር ደብል ቲ ትሬዲንግ በሮቶና በቀለም ምርት ላይ ትኩረቱን በማድረግ ከ1…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዬ ዴሞክራሲ ጥቅምት 11/2009 - ኢትዮጵያና ሱዳንን በባቡር መሥመር ለማስተሳሰር ከሁለቱ ሃገራት የተውጣጣው ኮሚቴ ሲያካሂድ የነበረው ጥናት መጠናቀቁን የሱዳን  ምክትል ፕሬዝዳንት ኢንጂነር ሃሣቡ ሙሀመድ ገለፁ፡፡ምክትል ፕሬዝዳንቱ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ሁለቱ ሃገራት በሚያከናውኗቸው የልማት ሥራዎች ዙሪያ መክረዋል፡፡ሱዳንና ኢትዮጵያ በንግድ፣ በኢኮኖሚና ኢንቨስትመንት መስኮች ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታውቀዋል።ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የሱዳኑን ምክትል ፕሬዝዳንት በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ሀገራቱ ባቋቋሙት የቴክኒክ ኮሚቴ አማካኝነት እ.ኤ.አ በ2013 በንግድ፣ ኢኮኖሚና በኢንቨስትመንት መስኮች በጋራ ለመስራት በደረሱት ስምምነት አተገባበር ሂደት ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡በውይይቱ ላይም በስምምነቱ አፈፃፀም አያሌ ለውጦች መመዝገቡን ተመልክቷል፡፡በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ አባዲ ዘሞ እንዳሉት የሁለቱ ሀገሮች ባንኮች ገንዘባቸውን ወደ አንድ የጋራ መገበያያ ገንዘብ ለመቀየር…
Rate this item
(2 votes)
ኢትዬ ዴሞክራሲ ነሃሴ 23/2008 - ከኢህአዴግ ጉባኤ ቀጥሎ ከፍተኛው የስልጣን አካል የሆነው የኢህአዴግ ምክር ቤት ከነሃሴ 18 - 22/2008 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የቀረበውን የ15 አመት የአገራዊ ህዳሴ ጉዞ ግምገማ መነሻ በማድረግ በጥልቀት የገመገመ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም በምንገኝበት ወቅት የሚታዩ ልዩ ልዩ የፖለቲካ ዝንባሌዎችንም የሚመለከት ግምገማ አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ አገራችን ለ15 አመታት የተጓዘችበትን ሂደት በዝርዝር በመገምገም ሂደቱ መላ የአገራችን ህዝቦች በልማታዊ ዴሞክራሲያዊ ድርጅታችን እየተመሩ በሁሉም የህይወት መስኮች አንፀባራቂ ድሎች የተጎናፀፉበት አንደነበር አረጋግጧል፡፡ በዴሞክራሲ፣ በልማትና በሰላም አጀንዳዎች ዙሪያ በተካሄደው አገራዊ የተሃድሶ እንቅስቃሴ አገራችን በብዙ እርምጃዎች ወደፊት ተጉዛለች፡፡ በአንፃሩ ደግሞ በአንድ በኩል ከአገራዊው እድገቱ ጋር ተያይዘው የተቀሰቀሱ አዳዲስ የህዝብ ፍላጎቶች…

Tsenat Radio Interview with Investor Dawit G/Egziabeher (2)

 
02682606
Today
Yesterday
This Month
Last Month
All days
4612
5298
80535
64303
2682606

Since April 1, 2014

Photo Gallery