Solomon Tekalign Interview with Elias Melaku (Ethiopian Embassy)

 

 

በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዬጵያ ኤምባሲ የፖለቲካ ሚኒስትር ዲፓርትመንት ኮንሱላር የአሜሪካውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ 

 

 

Follow Us

You are here: HomeNEWS
Rate this item
(0 votes)
 ኢትዬ ዴሞክራሲ ህዳር (3/2010) -ካለፈው መስከረም ወር ጀምሮ በሶማሌና በኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢዎች በነበረው ግጭት ተሳታፊ የነበሩ የፀጥታ አካላትና ከፍተኛ አመራሮች እንደነበሩ ጠቁመው፣ እነዚህ ሰዎች በብሔራዊ ደኅንነት መለየታቸውንና በቅርቡም ሕጋዊ ዕርምጃ እንደሚወሰድባቸው ገልጸዋል፡፡ በአገሪቱ ውስጥ እየተከሰቱ ላሉ ሕገወጥ ሠልፎችና ግጭቶች የክልሎች አመራሮች ኃላፊነት እንደሚወስዱ፣ የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽሕፈት ቤት ኃላፊና የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ዓርብ ኅዳር 1 ቀን 2010 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዳራሽ የተካሄደው የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤትና የክልል ደኅንነት ምክር ቤት ስብሰባ ሲጠናቀቅ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት፣ የክልሎች አመራሮች እየተካሄዱ ያሉ ሕገወጥ ሠልፎችንና ግጭቶችን ማስቆም አለባቸው፡፡ የአሸባሪዎችን ባንዲራ ይዘው ሕገወጥ ሠልፍ የሚያደርጉ አካላት እንዳሉ የጠቆሙት ሚኒስትሩ፣…
Rate this item
(1 Vote)
በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በሕግ ቁጥጥር ሥር የዋሉ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ባለሀብቶችና ደላሎች ቁጥር 45 ደረሰ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ እንዳስታወቀው ተጨማሪ ተጠርጣሪዎችን የመያዙ እንቅስቃሴ አሁንም ቀጥሏል፡፡ የሚያዙ ግለሰቦች ቁጥር በቀጣይ ቀናት ሊጨምር እንደሚችልም ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ያደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ኢትዬ ዴሞክራሲ (ሰኔ 27፣ 2009) የፓርላማ አባላት ማንኛውም ባለሥልጣን የሕግ ተጠያቂነት አለበት ብለዋል የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር ‹‹የሚፀፅተኝ ነገር የለም›› አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ የኢትዮጵያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዝቅተኛ የሥራ አፈጻጸምና ከሌሎች ተቋማት ጋር ባለው ጤናማ ያልሆነ ተቋማዊ ግንኙነት ጋር በተያያዘ በኮርፖሬሽኑ አመራሮች ላይ የብቃት ጥያቄ አነሳ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው የኮርፖሬሽኑን የ2009 ዓ.ም. አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ረቡዕ ሰኔ 21 ቀን 2009 ዓ.ም. ካደመጠ በኋላ ነው፣ በአመራሮቹ ላይ ጥያቄ ያነሳው፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ባነሳው ጥያቄ ኮርፖሬሽኑ የያዛቸው ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ዝቅተኛ መሆናቸውንና ከማጠናቀቂያ ጊዜያቸው በላይ ለዓመታት መጓተት፣ የኮንትራት አስተዳደር ችግሮች፣ የዕቅድ መጣረስ፣ የኮርፖሬት ፋይናንስ ሥርዓት…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዬ ዴሞክራሲ (ግንቦት 20፣ 2009) የፊታችን እሁድ የሚከበረውን 26ኛውን የግንቦት 20 የድል በዓልን ምክንያት በማድረግ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ሚኒስትሩ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና በአሜሪካ ህዝብ ስም ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫ ኢትዮጵያውያንን እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በመግለጫቸው ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የሞቀ ወዳጅነት እንዳላቸው አንስተዋል። ለዴሞክራሲ፣ ለኢኮኖሚ ብልፅግና፣ ለሰብዓዊ መብት መጠበቅ እና የህግ የበላይነት መከበር ከኢትዮጵያ ጋር አብሮ ለመስራት የአሜሪካ መንግስት ቁርጠኛ መሆኑንም ነው የገለፁት። አሁን ላይ በዓለም ላይ ያሉ ፈተናዎች የቀረበ ትብብር እና ግልፅ ውይይት የሚፈልጉ ናቸው ያሉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቲለርሰን፥ ለእነዚህ ፈተናዎች መፍትሄ ለመስጠት ዩናይትድ ስቴትስ ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ…
Rate this item
(0 votes)
Ethiodemocracy, May 28/2017 -The Office of Government Communication Affairs (GCAO) has stressed on the need for concerted effort to scale up fruits of the victory of Ginbot 20(May 28) against the military dictatorship 26 years ago. In its weekly statement made official yesterday, it indicated that the 26th anniverstry of Ginbot 20 is being celebrated in different parts of the country via different side events. The day is being commemorated with the theme “A country persevering to build a nation  in which equality and equity is ensured for its people.” The statement underlined that the nations, nationalities and people’s of…
03040982
Today
Yesterday
This Month
Last Month
All days
1066
1650
42095
51980
3040982

Since April 1, 2014

Photo Gallery