Solomon Tekalign Interview with Elias Melaku (Ethiopian Embassy)

 

 

በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዬጵያ ኤምባሲ የፖለቲካ ሚኒስትር ዲፓርትመንት ኮንሱላር የአሜሪካውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ 

 

 

Follow Us

You are here: HomeNEWS
Rate this item
(0 votes)
Ethiodemocracy Adiss Ababa (28 December 2017) - Egypt said Tuesday the World Bank should be brought in to resolve tensions with Ethiopia over a massive dam on the Nile River that Egypt says threatens its water security. Foreign Minister Sameh Shoukry spoke in Addis Ababa after a 10-month impasse over technical negotiations for the dam, which will be Africa's biggest hydro-electric plant. The talks also involve Sudan. "Egypt has recognized the importance of economic development to Ethiopia . but science should be the determining factor on how we manage this important issue," Shoukry said. He called the World Bank "neutral and decisive" and said it…
Rate this item
(0 votes)
  By Artist Solomon Tekalgn ኢትዬጵያዊነትን አንስተው ንግግር ስላደመቁ አዲስ የሚፈጠር ማንነት ወይ ፍቅር ሊኖር አይችልም፡፡ በየትኛውም ዘመን መቼም ቢሆን ህዝቡ የሚያደርገውን ያውቃል፡፡ “ዘመኑን በፍቅር መነሻ ስለፍቅር እንዋጀው” ይህ ለዛሬው ጽሁፌ መነሻና መድረሻ መልእት ነው፡፡ ፍቅር በሚለው ጥልቅ ሰዋዊ ስሜት ለሁሉም የሰው ዘሮች የተሰጠ ጸጋ ቢሆንም ቅሉ በማሳያዎቹ እና በዋና ዋና መገለጫዎቹ ውስጥ ስናልፍ ግን ይሀ ስሜት እንደ ህዝብ ይበልጡኑ እኛ ኢትዬጵያዊያንን ከሌሎችም በላቀ መልኩ ይገልጸናል ብል አጋነንክ የሚለኝ ብዙ የሚኖር አይመስለኝም፡፡ በሩን ዘግቶ በሚኖር አለም ውስጥ የጎረቤት ቤት የራስ እስኪመስል ድረስ ከምግብ መጠጥ ባሻገር ሁሉም ማህበራዊ ትስስር የተጠናከረበት፡፡ የራስ ብቻ በሚባል ሃይማኖት በሚከወንበት አለም ውስጥ፣ ጦር በሚማዘዙ እምነት ተከታዬች…
Rate this item
(0 votes)
 ኢትዬ ዴሞክራሲ ታህሳስ (18/2010) - ጠቅላይ ሚንስትር  ኃይለማርያም  ደሳለኝ የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር ሳማህ ሀሰን ሽኩሪን  በፅሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግሩ፡፡   ጠቅላይ ሚንስትሩ  ከግብፁ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጋር በነበራቸው ቆይታ የሁለቱም ሀገራት ግንኙነት በሚጎለብትበት ሁኔታ ላይ ነው የመከሩት፡፡   ሀገራቱ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብና በሌሎች  የምጣኔ ሀብት ጉዳዮች ላይ የሚያደርጉትን ትብብር  ይበልጥ ለማጠናከር ውይይት አድርገዋል፡፡   የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሳማህ ሽኩሪን ከኢትዮጵያ አቻቸው ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ጋርም በጉዳዩ ላይ መክረዋል፡፡   ከውይይቱ በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ  የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሳማህ ሽኩሪን የአባይ ወንዝ ለግብፃውያን ያለው ፋይዳ ልዩ ትርጉም የሚሰጠው በመሆኑ አሁንም የብሄራዊ ደህንነታቸው ጉዳይ ነው ብለዋል፡   የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ…
Rate this item
(0 votes)
 ኢትዬ ዴሞክራሲ ታህሳስ (18/2010) - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከግብፅ አቻቸው ሳሜህ ሹክሪ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሰጥተው ሲወያዩ፣ ኢትዮጵያ ሱዳን ያልተካተተችበት የሁለትዮሽ ምክክር በህዳሴ ግድቡ ላይ እንደማታደርግ አስታወቁ፡፡   ሁለቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በተለይ በሁለቱ አገሮች የሁለትዮሽ ግንኙነቶች ላይ በስፋት መወያየታቸውን ማክሰኞ ታኅሳስ 17 ቀን 2010 ዓ.ም. በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጋራ፣ ለአገር ውስጥና ለውጭ አገር ጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል፡፡   በዚህም መሠረት ሁለቱ ሚኒስትሮች በኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ፣ በሰው ኃይል ልማትና አቅም ግንባታ፣ በንግድና ኢንቨስትመንት ጉዳዮች ላይ የሁለቱ አገሮች የጋራ ተጠቃሚነት የሚጠናከሩበትና የሚረጋገጡበት ሐሳቦች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል፡፡   ምንም እንኳን ይኼ የሁለቱ ሚኒስትሮች ውይይት ዋነኛ ትኩረቱ የሁለትዮሽ…
Rate this item
(0 votes)
 ኢትዬ ዴሞክራሲ ህዳር (19/2010) - ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ እያካሄደ ባለው ጥልቅ ግምገማው ዛሬ በአቶ አባይ ወልዱና በሌሎች ሁለት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ በግምገማው መሰረትም አቶ አባይ ወልዱን ከድርጅት ሊቀ መንበርነትና ስራ አስፈጻሚነት ወደ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ዝቅ የማድረግ እርምጃ ወስዷል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ወይዘሮ አዜብ መስፍን ከድርጅቱ ስራ አስፈጻሚና ማእከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው እንዲታገዱ ማድረጉን አስታውቋል ፡፡ እንደዚሁም አቶ በየነ ምክሩን ከስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ወደ ማእከላዊ ኮሚቴ አባልነት ደረጃ ዝቅ ማደረጉን ይፋ አድርጓል ። የማእከላዊ ኮሚቴው ለሁለት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ማስጠንቀቂያ የሰጠ ሲሆን ግምገማውና የሂስ ግለሂስ መድረኩ እንደቀጠለ መሆኑን ነው የገለጸው ። ማዕከላዊ ኮሚቴው በወቅቱ ያለውን ጥንካሬና መሰረታዊ ድክመቶችን…
03040977
Today
Yesterday
This Month
Last Month
All days
1061
1650
42090
51980
3040977

Since April 1, 2014

Photo Gallery