Solomon Tekalign Interview with Elias Melaku (Ethiopian Embassy)

 

 

በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዬጵያ ኤምባሲ የፖለቲካ ሚኒስትር ዲፓርትመንት ኮንሱላር የአሜሪካውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ 

 

 

Follow Us

You are here: HomeNEWS
Rate this item
(0 votes)
ኢትዬ ዴሞክራሲ፣ አዲስ አበባ (መጋቢት 2፣ 2010) - የኢህአዴግ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የግንባሩ አባል የሆኑት አራት ብሄራዊ ድርጅቶች የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ግምገማን መሰረት አድርገው ባካሄዱት ግምገማ ውጤት ላይ እንደሚወያይ ሰሞኑን መግለፃቸው ይታወሳል።   አቶ ሽፈራው የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በታህሳስ ወር ባካሄደው ስብሰባ ያስተላለፋቸው ውሳኔዎች በየብሔራዊ ድርጅቶች እንዴት እየተፈፀሙ እንዳሉ ይገመግማሉም ነበር ያሉት። ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ሀገሪቱ ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታና የጥልቅ ተሃድሶውን አፈፃፀም መነሻ በማድረግ ስራ አስፈፃሚው ያሳለፋቸው ውሳኔዎችና ያስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ያሉበትን ደረጃ ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥም ጠቁመዋል። ከዚህ በተጨማሪም ኮሚቴው በስብሰባው ባለፉት ስድስት ወራት በመላው ሀገሪቱ የተከናወኑ ስራዎችን እና ፀድቀው ወደ ስራ የገቡ እቅዶችን…
Rate this item
(0 votes)
Ethiodemocracy, (March 11, 2018) - Ethiopian immigration officials have deported a British journalist over an accreditation row that both sides are disputing. William Davison, who was a Bloomberg reporter for seven years before he started writing for The Guardian, said he was expelled from Ethiopia on Wednesday after being detained at a police station for a day. "Officials from Ethiopia's Immigration department deported me and I am now back in the U.K," Davison posted on Facebook, saying the Ethiopian government failed to grant him accreditation to report for The Guardian after he stopped working for Bloomberg. "What my treatment demonstrates once…
Rate this item
(0 votes)
Ethiodemocracy, (February 17, 2018) - ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የስራ መልቀቂያ ባስገቡበት እና የኢህአዴግ ምክር ቤት የስራ መልቀቂያውን በተቀበለበት ማግስት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁ ይታወሳል፡፡ ዛሬ የመከላከያሚኒስትሩናየኮማንድፖስቱሴክሪቴሪያትአቶሲራጅፈጌሳየአስቸኳይጊዜአዋጁንአፈፃጸምበተመለከተመግለጫበመስጠትላይናቸው።በዚህምመሰረት * የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በመላ ሃገሪቱ ተፈፃሚ የሚሆን ይሆናል ። * ለስድስት ወራት የሚቆይ ነው በዚህ ጊዜ ውስጥ ሁኔታዎች ካልተረጋጉ ለአራት ወራት ሊራዘም ይችላል ። * አዋጁ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ የሚፀድቅ ይሆናል ። * ለፀጥታው መረጋጋት አስጊ መስሎ ከተገኘ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ማንኛውም አይነት የመገናኛ ዘዴዎች ሊቋረጡ ይችላሉ ። * የአስቸኳይ ጊዜ ኮማንድ ፖስትና የአፈፃጸም መምሪያ ቦርድ ተቋቁሟል ። የዚህን መምሪያ አካል ተቋቁሟል ። በሂደትም የፍርድ ሂደት የሚከታተል ተቋም…
Rate this item
(0 votes)
Ethiodemocracy, (February 17, 2018) - Ethiopia’s Prime Minister Hailemariam Desalegn suddenly resigned on Thursday in what he described as a bid to smooth reforms, following years of violent unrest that threatened the ruling party’s hold on Africa’s second most populous nation. The resignation - unprecedented in Ethiopia’s history - followed a wave of strikes this week in towns near the capital and demonstrations successfully demanding the release of more opposition leaders. More than 6,000 political prisoners have been freed since January as the government struggles to placate simmering anger among the two largest ethnic groups, the Oromo and Amharic, who complain…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዬ ዴሞክራሲ፣ አዲስ አበባ (ጥር 14፣ 2010) - ከ30ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ አስቀድሞ የሚካሄዱ መደበኛ ስብስባዎች በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምረዋል።   በዛሬው እለትም 35ኛው የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት የህብረቱ ቋሚ መልዕክተኞች ስብሰባ እየተካሄደ ነው።   የቋሚ መልእክተኞች ስብሰባው ላይ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ፣ በህብረቱ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮችና ቋሚ መልዕክተኞች እንዲሁም የህብረቱ ኮሚሽነሮች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።   ቋሚ መልዕክተኞቹ በሚያደርጉት ስብሰባ በመሪዎች ደረጃ ለሚካሄደው ጉባኤ የሚውል አጀንዳ የሚያዘጋጁ ሲሆን፥ ለመሪዎቹ ከመቅረቡ በፊትም በህብረቱ የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት በኩል የሚገመገም ይሆናል።   ከሁለት ቀናት በኋላ ደግሞ የአፍሪካ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ለሁለት ቀናት የሚካሄድ ሲሆን፥ ይህን ተከትሎም የመሪዎች ስብሰባ በይፋ እንደሚጀመር…
03040952
Today
Yesterday
This Month
Last Month
All days
1036
1650
42065
51980
3040952

Since April 1, 2014

Photo Gallery