Solomon Tekalign Interview with Elias Melaku (Ethiopian Embassy)

 

 

በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዬጵያ ኤምባሲ የፖለቲካ ሚኒስትር ዲፓርትመንት ኮንሱላር የአሜሪካውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ 

 

 

Follow Us

You are here: HomeARTICLES
Rate this item
(1 Vote)
እንደው ከሰሞኑ የሃገር ቤት ጉዳይ ከአዲስ አበባ ፒያሳ ግድም አንድ ሃይገር የተባለ የከተማ ባስ ልጓሙ እምቢ ብሎት ቁልቁል እየተንደረደረ ያገኜውን ሁሉ እየደረማመሰ መጨረሻ ላይ ሲወድቅ ሁለት ሰዎችን መግደሉን ስሰማ አንጀቴ በሃዘን ብጥስ ነው ያለው፡፡መቼስ የመኪና አደጋ ለአዲስ አበባም ሆነ ለሃገራችን ህይወት ሲበላ እደሚከርም እየሰማን ብንኖርም ይህ አደጋ በደረሰ ማግስት ደግሞ አዲስ አበባ ላይ የአውቶቡስ መንደርደሪያ ዘመናዊ መንገድ ሊሰራ ነው ሲባል ሰምቼ ኸረ እባካችሁ ቶሎ ቶሎ እንዲህ ዘመናዊ መንገዶችንም ዘመናዊ መኪኖችንም እያስገባችሁ አዲስ አበቤን ሁሉ እፎይ አስብሉት ብያለሁ፡፡መቼም እኔ ወሬ መደበቅ አልችልም፡፡ የሰማሁትን ልንገራችሁ፡፡ ከዊንጌት እንከ ጀሞ 16 ኪሎሜትር የሚረዝመው ይኸ የአውቶቡስ ብቻ የሆነ መንገድ በሁለት ቢሊዬን ብር በ26 ወራት ተገንበቶ…
Rate this item
(2 votes)
ጠቅላይ ምንስትር ሃይለማርያም በዚህ ሳምንት ፓርላማ ተገኝተዋል፡፡ ፓርላማው በአንክሮ የስድስት ወር የመንግስቱን አፈጻጸም እያደመጠ ነው፡፡ መንግስት እድገቱን 11 በመቶ ለማስቀጠል እየሰራ በጥሩ አፈጻጸም ላይ እንዳለ ቀረበ፡፡ የመልካም አስተዳደር እና የኪራይ ሰብሳቢነት ትግሉ የት እንደደረሰ እና በምን ሁኔታ እየሄደ እንዳለ ጠቅላይ ምንስትሩ አብራሩ፡፡ በዚህ ሁሉ ሂደት ቀድሞ የተቀመጠውን አቅጣጫ ያጠናከረ ንግግራቸውን ሰምቻለሁ፡፡ በዋናነት ራስን ማጽዳት በሌላ አነጋገር ኪራይ ሰብሳቢነትን ከውስጥ መታገል ትልቁ ቁም ነገር ሆኗል፡፡ጠቅላይ ሚንስትሩ ያሉት የተለዬ ነገር የለም፡፡ በእኔ እምነት ኪራይ ሰብሳቢነት እና የሙስና ችግሮች ዛሬ የተከሰቱ አይደሉም ወይም ደግሞ ኦሮሚያ እና እንዳንድ የአማራ ክልል አካባቢዎች ግጭቶች ሲነሱ የመጡ ሃሳቦችም አይደሉም፡፡ ጠቅላይ ሚነስትሩ ያሉትን በትክክል ለመረዳት ከዚህ በፊት መንግስት…
Rate this item
(1 Vote)
ዴሞክራሲ ዴሞ እና ክራቶስ ከተባሉት ሁለት ቃላት ተመስርቶ ጥቅል ትርጉሙ የህዝብ አስተዳደር የሚለውን ይያዝ እንጅ በሃገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ከዚህ ጥሬ ትርጉሙም ባሻገር ከታሪካችን ጋርም ተናቦ እድገቱም፣ ውድቀቱም መታየት አለበት፡፡ በዚህ ረገድ ልማትና ዴሞክራሲን የማስቀጠል ጉዳይ በዚህ ስርዓት ድህነት ጠላታችን ነው ብሎ በማመን የጀመረ፣ ልማት ከናዳ እንደማምለጥ እድገትን በፍጥነት የማስቀጠል የህልውና ጉዳይ እንደሆነ ታምኖበት መገባቱ የሚታየውን ለውጥ አምጥቷል፡፡በሂደቱም ሃገርን ማሳደግ፣ የህዝቦችን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል እንደተቻለ በበርካታ ማሳያዎች ማቅረብ ይቻላል፡፡የዴሞክራሲ ስርዓት ግባታ ጉዳይም ሃገሪቱ ከቆየችበት ረዥም የጸረ ዴሞክራሲ ስርዓት ጋር  ሲነጻጸር ጊዜ እንደሚፈጅ የሚታመንበት ጉዳይ ቢሆንም ህገ መንግስታዊ ድንጋጌዎችን ተግባራዊ በማድረግ የመድብለ ፖርቲ ስርዓትን በማጠናከር ይበል የሚያስብል ሂደት ውስጥ እንዳለን መናገር ይቻላል፡፡ይህም…
Rate this item
(1 Vote)
አንድ የሚዲያ ተቋምሆነ ጋዜጠኛ ለተቋቋመበት አላማ የሚሰራ የሚተጋ ቢሆንም የጋዜጠኝነትን ስነ ምግባር ሆነ መርሆዎች በማክበር ሚዛናዊ የሆነ መረጃዎችን ወይም ዘገባዎችን ለተደራሹ የማቅረብ የሙያ ግዴታዎች እንዳሉበት ይታመናል፡፡ ይህ የሚሆነው የሚዲያውን የመረጃ አሰባሰብም ሆነ የመረጃ ምንጮች በጥንቃቄ ተመርጦ የመረጃውን ጭብጥ ወይም ትክክለኝነት ለማረጋገጥ ዘጋቢው ወይም ጋዜጠኛው ጉዳዩን በተመለከተ የግለሰብ አመለካከቱ ተፅዕኖ የማይታይበት ሆኖ ሲገኝ ብቻ ነው፡፡ከላይ ለመንደርደርና ትዝብቴን ለመግለፅ ያህል ካስቀመጥኩ የአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ የአማርኛው ክፍል ሰሞነኛ በኦሮሚያ ክልል የተፈጠረዉን ግርግር ያቀረባቸው ዘገባዎች የአንድ የአደገና የሰለጠነ ሀገር ሚዲያ እንዲሁም በሙያው የተካኑና ልምድ ያካብቱ ጋዜጠኞች የሚያቀርቡት ዘገባ ሳይሆን በእኔ ግምት ኢሳት በኢትዮጵያ ስርጭት መቋረጥን ተከትሎ ኢሳትን ተክቶ እየሰራ እንደሆነ በእጅጉ አስመስሎታል፡፡  ኢሳት የለየለት…
Rate this item
(3 votes)
ሪፖርተር ጋዜጣ ባወጣው እትሙ አንድ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊን እንግዳው አድርጎ ነበር፡፡ አጠቃላይ ጽሁፉን ስመለከት መገረሜን ተከትሎ ብዙ ነገር ወደ ሃሳቤ መጣ፡፡ እንግዳው አቶ ዳዊት ገብረ እግዚያህሔር ይባላሉ፡፡ የራያ ቢራ ከፍተኛ አክሲዬንን በመግዝት ምናልባትም በሃገራችን የአክሲዮን ገበያ ሪከርድ የሰበረ ግዥ ሳይፈጽሙ እንዳልቀሩ ተገንዝቤያለሁ፡፡የራያ ቢራ እውን እንዲሆን ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ያሉት እኝህ ሰው በሌሎች በርካታ የኢንቨስትመንት ዘርፎችም ለኪሳቸው ሳይሆን ለህዝባቸው ትርፍ እየሰሩ መሆኑን ተረዳሁ፡፡ ለአመታት በውጭ ሃገር ሰርተው ያካበቱትን ገንዘብ ፈሰስ በማድረግ ከራስ ይልቅ ሃገርን የሚያስቀድሙ አቶ ዳዊትን አይነት ግለሰቦች ዛሬም ሃገሬ ባለማጣቷ ወገናዊ ኩራቴ ጨመረ፡፡ግን ደግሞ እንዲህ ከራስ ይልቅ ለወገን የሚሉት ብቅ ብቅ ሲሉ ጋሬጣ የሚያኖሩ ስግብግብ ኪራይ ሰብሳቢዎች መኖራቸው በእርግጥ…
03040992
Today
Yesterday
This Month
Last Month
All days
1076
1650
42105
51980
3040992

Since April 1, 2014

Photo Gallery