Solomon Tekalign Interview with Elias Melaku (Ethiopian Embassy)

 

 

በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዬጵያ ኤምባሲ የፖለቲካ ሚኒስትር ዲፓርትመንት ኮንሱላር የአሜሪካውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ 

 

 

Follow Us

You are here: HomeARTICLES
Rate this item
(0 votes)
በጩኸት ብቻ ሃገር የሚመራ የሚመስላቸው ተቃዋሚዎች እንደአሸን በዝተዋል፡፡ አንዳንዱ የመሪዎችን ንግግር በማቋረጥ ብቻ የጩኸት ታሪክ ለማስመዝገብ አፉን ሲከፍት ሌላው ደግሞ የብሶት ቆዳ ይዞ በቁንጥጫ እያልመዘመዘ ህዝቡን መቀስቀስ ሲፈልግ እናያለን፡፡ኸረ እንዲያውም ባለፈው ሸገር ራዲዬ የአንድነት እና የሰማያዊ ፖርቲን እሰጥ አገባ አስመልክቶ የዘገበውን ስሰማ ይህ ደግሞ የዴሞክራሲ የትኛው አይነት መገለጫ ይሆን ብየ እንዳስብ አድርጎኛል፡፡ጉዳዬ የእውቅና ጉዳይ ነው አሉ፡፡ አንዱ በጠራው ሰልፍ ሌላኛው አባሎቹን ሰማያዊ ቲሸርት አልብሶ አሳትፏል፡፡ በቃ ተጣሉ፡፡ በኔ ሰልፍ ያኛው እራሱን አሳወቀ ምናምን…..እንግዲህ ከቲሸርትና ከእዩኝ እዩኝ ያለፈ አላማ የሌላቸው ፖርቲዎች ናቸው አንዳንዱን በአሉባልታ ሲንጡት የሚስተዋለው፡፡የቲሸርት ቀለምና የአባላት አሰላለፍ የሚያስጨንቃቸው ናቸው ሃገራዊ አላማ ይዘው ህዝብ እንመራለን የሚሉት፡፡እነዚህን እኛው ራሳችን ማስተማር ይገባናል…
Rate this item
(0 votes)
በሰለሞን ተካልኝ,አለም ሁሉ ወደ እኛ ይመለከታል፡፡ ኢኮኖሚ፣ ሰላም፣ ፖለቲካ እና ሁሉንም ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዬች ላይ የአለም አቀፍ ሚዲያዎች ትኩረት ብቻ ሳይሆን የአለም ሃያላን ሃገራት ቀልብ ሁሉ በኛ ላይ እንዲሆን አድርጓል፡፡ ዛሬ በደግ የሚያነሳሱን እንዲህ ከመብዛታቸው አስቀድሞ ደጋችንን እንዲያወሩልን ያላንኳኳነው በር ያልረገጥነው ደጃፍ አልነበረም፡፡ርሃብ፣ ድንቁርናና ጦርነት መገለጫችን በሆኑባቸው ታላላቅ አለምአቀፍ ሚዲያዎች ዛሬ እድገትና ብልጽግናችን ሲዘገብ ማየት ለኛ ምን ያህል ታሪካዊ ነው? ታሪካዊነቱም የሚፈጥረው ግርምትም ከየትየሌሌ በላይ ነው!!በዚያ የጨለማ ዘመን የጠፋውን፣ በዚያ የውድቀት ጊዜ ከል የለበሰውን ታሪክና ማንነት ለመቀየር ብዙ ታትረናል፡፡ እኛ እኮ ከዘመናት ባንዱ ዘመን ታላቅ፤ ከትውልዶች ባንደኛው ትውልድ ስልጡን፤ ከቀናት ባንዱ ቀን ጀግናና ኩሩ ነበርን እያልን የትላንትን መጥፎ በቀደመ…
Rate this item
(0 votes)
በሰለሞን ተካልኝ፣   ከሰሞኑ እንደምናየውና ስናየው እንደኖርነው የግንቦት 7 ፊትአውራሪዎችናጭፍሮቻቸውየማጠልሸት ሩጫ ብዙ ጊዜ ኢህአዴግን በማንጓጠጥ እና የዲያስፖራውን ኪስ በመቧጠጥ ይጠናቀቃል፡፡እንዲህ ያለውን መግቢያ ጽሁፌ ላይ ሲያዬምን ያህል እንደሚያማቸው መገመት አያዳግተኝም፡፡ግን እኔ አልገባህ ያለኝ ድምጻችን ይሰማ ምናምን ብለው ሲቀበጣጥሩ ነው፡፡ የትኛው ድምጻቸው ነው እንዲሰማ የሚፈልጉት፡፡ ምነስ ድምጽ፣ ምንስ ዓንደበት አለቸውና ነው እንዲህስ ማለታቸው፡፡ አክራሪውና ሃይማኖት አለማዊ እንጀራውን የሚያበስልለት አጭበርባሪ ሁላ በብዙሃን ኢትዬጵያዊያን ስም ትርፉን ማጋበስ ሲያምረው ሁልጊዜም እንደምናስተውለው ከግፍ ፍርደኞች ጋር የንዋየ ጋብቻ ይፈጽማል፡፡ እናም ፖለቲካው ሃይማኖቱ ሁሉም ይደበላለቅና የእብዶች ስብሰባ አይነት ጥቂቶችን ሰብስበው ይንጫጫሉ፡፡ በንዲህ አይነቱ ሰሚ የለሽ እና ርባና ቢስ ጫጫታ የሚታደሙት ሰዎች ደግሞ እኔን ከሚያስገርሙኝ ውስጥ ናቸው፡፡እኔ ምለው እናንተዬ…
Rate this item
(0 votes)
By:  Tsehaye Debalkew, Washington, DC, February 4, 2014 It could be vehemently declared that the single most, phenomenal issue that has captured unanimity in its entirety that has brought the world together is its concerted voice of concern and worry against the broad daylight acts of brigandage, hooliganism and gangsters' behavior of the Eritrean regime.The wicked measure of vandalism as corroborated by its actions has been the unabashedly shameful and perfidious act of destabilization in the horn region and beyond, decidedly and flagrantly championed by the international pariah in Asmara.The despicable and notorious thugs at the helm of the political…
Rate this item
(0 votes)
ውድ አንባቢያን ሆይ “ካባ ለባሽ ፖለቲከኞች” ብዬ ጽሁፌን መጀመሬ ግራ ያጋባችኋል ብዬ አልሰጋም፡፡ ምክንያቱም ብዙዎቻችሁ ከምታዩት ተነስታችሁ የምትገምቱት ወይም የምታስተውሉት ይኖራልና ነው እንዲህ ማለቴ፡፡ መጽሃፍ የሚለውን ቃል ልዋስና “የበግ ለምድ ለብሰው የሚመጡ ይኖራሉና ተጠንቀቁ….” በሚል ለሃይማኖቱ እንደተነገረው ሁሉ በፖለቲካውና በኢኮኖሚው ጎራም የሃይማኖት ካባ የደረቡ ነጋዴዎችና ፖለቲከኞችን እያስተዋልን መጥተናል፡፡ ነገሬን ይበልጥ እያብራራሁት እሄዳለሁ፣የሃገራችንን የህዳሴ ጉዞ፣ የህዝባችንን ለውጥ እና ተጠቃሚነት፣ የብሄሮች ብሄረሰቦች እና ህዝቦች መብት እና እኩልነት መከበር፣ የሃይማኖቶች እኩልነትና የህዝቦች መቻቻል ሁሉም ተደምሮ ሲታይ የሃገራችን የልማትና ዴሞክራሲ እድገት የእንደ እሳት የሚያቃጥላቸው ሃይሎች እንዳሉ እሙን ነው፡፡ ለውጥ የሚያማቸው፣ አድገት የሚጎረብጣቸው፣ ትላንትን በራሳቸው ያለፈ ጠማማ ታሪክ ብቻ የሚመዝኑ እና ጠማማው እንዲቀጥል የሚፈልጉ የጥፋት…
03040988
Today
Yesterday
This Month
Last Month
All days
1072
1650
42101
51980
3040988

Since April 1, 2014

Photo Gallery