Solomon Tekalign Interview with Tesfaye Wolde Head of Public Diplomacy (Ethiopan Embassy)

Tsenat Radio`s 7 year contribution of connecting diaspora community with government and its national agendas, with the people and a pioneer contribution of Tsenat Radio has been covered. 

 

 

Tsenat Radio Interview with Investor Dawit G/Egziabeher

 
 
 
 
 
 

Follow Us

You are here: HomeARTICLES
Rate this item
(0 votes)
ኢትዬ ዴሞክራሲ ግንቦት 27/2006 - ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ‘ዘ አፍሪካ ሪፖርት’ ከተሰኘው መጽሔት የግንቦት ወር ዕትም ጋር ቃለ ምልልስ ያካሄዱ ሲሆን፣ ኤሊስ ጅብሰንና ኒኮላስ ኖርብሩክ ለጠየቋቸው ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመለሷቸው መልሶች ሪፖርተር እንዳዘጋጀው እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል፡፡  ዘ አፍሪካ ሪፖርት፡- ኢትዮጵያ ውስጥ የኢንዱስትሪ ሽግግሩን ሒደት የሚያሳልጡት ምንድን ናቸው? አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፡- ልዩ ጥቅማችንንና ከሌሎች በልጠን የምንገኝባቸውን ሀብቶቻችንን እየተጠቀምን ነው፡፡ በጣም ወጣት የሆነ ሕዝብ ነው ያለን፡፡ መሬት በተትረፈረፈ መጠን አለን፡፡ ርካሽ የሆነ የአሌክትሪክ ኃይል አለን፡፡ በተወሰነ ደረጃም ቢሆን፣ ቅድሚያ ለምንሰጣቸው የኢንዱስትሪ ዘርፎች የተለያዩ ድጋፎችን የምናደርግ ሲሆን፣ ፖሊሲያችንን መሠረት ባደረጉ ባንኮቻችን አማካይነት የገንዘብ ድጋፍ ጭምር እንሰጣለን፡፡ ዘ አፍሪካ ሪፖርት፡-…
Rate this item
(0 votes)
ከጽናት ራዲዬ አፍንጫውን ያለመመታት መብት ያለው አፍንጫ ያለመምታት ግዴታ እንዳለበት በሚዘነጋባት አፍሪካ ዴሞክራሲን ማስፈን፣ ማሳደግና መጠቀም አዳጋች እንደሚሆን መገመት የሚያዳግት አይመስለኝም፡፡የአፍሪካውያንን ዴሞክራሲ እጦት ጅማሮና እድገት ውስብስብ ከሚያደርጉት ምክንያቶች መካከል ደግሞ ባብዛኛው የአህጉሪቱ ክፍል ለዘመናት ተንሰራፍቶ የቆየው የቅኝ አገዛዝ ስርዓትና ኢ-ዴሞክራሲያዊ መገለጫው ነው፡፡እንደ ዚምባዌ በመሳሰሉ ሃገራት ዛሬም ድረስ ዳፋው ያልለቀቀ የጥፋት ዝቃጭ ያለው ሲሆን እንደ ደቡብ አፍሪካ ደግሞ የአፓርታይድ ጥሎት ያለፈው ጠባሳ መቼም በቀላሉ የሚፋቅ አይደለም፡፡ የቅኝ አገዛዙን  ተከትሎ ነጻ በወጡ ሃገራት በብዙዎቹ ደግሞ አምባገነናዊ ስርዓት አሊያም ንጉሳዊ የመሳፍንት ስርዓት በጣም ሲከፋም ወታደራዊ መንግስት ስልጣን በያዘባቸው ሃገራት የዜጎች መብት የተጣሰበትና ዴሞክራሲ ድርሽ የማይልባት አህጉር እንድትሆን አድርጓት ቆይቷል፡፡የሃገራችንን ታሪክም ከዚህ እውነታ የተለየ…
Rate this item
(0 votes)
Geeska afrika posted The Africa Report interview with Ethiopia Prime Minister Hailemariam Desalegn on security and development guidance for Ethiopia, Horn of Africa and Africa.The Africa Report : What lessons do you think France and the West African community can learn from Ethiopia’s experiences in Somalia? Hailemariam Desalegn: I feel that the intervention of France in Mali has been instrumental and is very important because [without it] at that time it would have been a disaster and there would have been a very bad consequence in terms of the Malian population.Now I think that since this emergency process has ended there…
Rate this item
(0 votes)
በጩኸት ብቻ ሃገር የሚመራ የሚመስላቸው ተቃዋሚዎች እንደአሸን በዝተዋል፡፡ አንዳንዱ የመሪዎችን ንግግር በማቋረጥ ብቻ የጩኸት ታሪክ ለማስመዝገብ አፉን ሲከፍት ሌላው ደግሞ የብሶት ቆዳ ይዞ በቁንጥጫ እያልመዘመዘ ህዝቡን መቀስቀስ ሲፈልግ እናያለን፡፡ኸረ እንዲያውም ባለፈው ሸገር ራዲዬ የአንድነት እና የሰማያዊ ፖርቲን እሰጥ አገባ አስመልክቶ የዘገበውን ስሰማ ይህ ደግሞ የዴሞክራሲ የትኛው አይነት መገለጫ ይሆን ብየ እንዳስብ አድርጎኛል፡፡ጉዳዬ የእውቅና ጉዳይ ነው አሉ፡፡ አንዱ በጠራው ሰልፍ ሌላኛው አባሎቹን ሰማያዊ ቲሸርት አልብሶ አሳትፏል፡፡ በቃ ተጣሉ፡፡ በኔ ሰልፍ ያኛው እራሱን አሳወቀ ምናምን…..እንግዲህ ከቲሸርትና ከእዩኝ እዩኝ ያለፈ አላማ የሌላቸው ፖርቲዎች ናቸው አንዳንዱን በአሉባልታ ሲንጡት የሚስተዋለው፡፡የቲሸርት ቀለምና የአባላት አሰላለፍ የሚያስጨንቃቸው ናቸው ሃገራዊ አላማ ይዘው ህዝብ እንመራለን የሚሉት፡፡እነዚህን እኛው ራሳችን ማስተማር ይገባናል…
Rate this item
(0 votes)
በሰለሞን ተካልኝ,አለም ሁሉ ወደ እኛ ይመለከታል፡፡ ኢኮኖሚ፣ ሰላም፣ ፖለቲካ እና ሁሉንም ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዬች ላይ የአለም አቀፍ ሚዲያዎች ትኩረት ብቻ ሳይሆን የአለም ሃያላን ሃገራት ቀልብ ሁሉ በኛ ላይ እንዲሆን አድርጓል፡፡ ዛሬ በደግ የሚያነሳሱን እንዲህ ከመብዛታቸው አስቀድሞ ደጋችንን እንዲያወሩልን ያላንኳኳነው በር ያልረገጥነው ደጃፍ አልነበረም፡፡ርሃብ፣ ድንቁርናና ጦርነት መገለጫችን በሆኑባቸው ታላላቅ አለምአቀፍ ሚዲያዎች ዛሬ እድገትና ብልጽግናችን ሲዘገብ ማየት ለኛ ምን ያህል ታሪካዊ ነው? ታሪካዊነቱም የሚፈጥረው ግርምትም ከየትየሌሌ በላይ ነው!!በዚያ የጨለማ ዘመን የጠፋውን፣ በዚያ የውድቀት ጊዜ ከል የለበሰውን ታሪክና ማንነት ለመቀየር ብዙ ታትረናል፡፡ እኛ እኮ ከዘመናት ባንዱ ዘመን ታላቅ፤ ከትውልዶች ባንደኛው ትውልድ ስልጡን፤ ከቀናት ባንዱ ቀን ጀግናና ኩሩ ነበርን እያልን የትላንትን መጥፎ በቀደመ…

Tesenat Radio Interview with Leadership of Tigrai Community


 
 
02842940
Today
Yesterday
This Month
Last Month
All days
1432
2422
30624
78913
2842940

Since April 1, 2014

Photo Gallery