Solomon Tekalign Interview with Tesfaye Wolde Head of Public Diplomacy (Ethiopan Embassy)

Tsenat Radio`s 7 year contribution of connecting diaspora community with government and its national agendas, with the people and a pioneer contribution of Tsenat Radio has been covered. 

 

 

Tsenat Radio Interview with Investor Dawit G/Egziabeher

 
 
 
 
 
 

Follow Us

You are here: HomeARTICLES
Rate this item
(0 votes)
(በቴዎድሮስ ታደሰ) “ፖለቲካና ኤሌክትሪክን በሩቁ” የሚል አባባል መቼና እንዴት እንደተፈጠረ በዚያ ትውልድ የተወለዳችሁ ሰዎች በተለይ ጠንቅቃችሁ ታውቁታላችሁ፡፡ አባባሉም አዲስና እንግዳ ነገር አይደለም፡፡ ብቻ እንዲሁ በብዙው ወጣት ላይ ፍርሃት እንዳጫረ ከግምሽ ክፍለ ዘመን በላይ አስቆጥሯል፡፡ለዚህ ትውልድ ከቃሉ ጥሬ ትርጉም በላይ ለምን የት እና እዴት ይህ አባባል ተጠረ የሚለውን ለማስረዳት ከመሞከሬ በፊት ሰሞኑን አንድ መድረክ ላይ ተገኝቼ ስለነበረ ነው ሃሳቡን ደጋግሜ ሳኝክ አንድ እውነት የተገለጠልኝ የመሰለኝ፡፡ለማንኛውም ይህች ፍርሃትን የምትሰብክ አባባል የተፈጠረችው በ1960ዎቹ የተማሪውን ንቅናቄ ተከትሎ በኢትዬጵያ እየተቀጣጠለ የመጣው የኢትዬጵያ ወጣቶች የፖለቲካ ተሳትፎ የእድገትና የውድቀቱ ውጤት ከሆኖት እሳቤዎች መካከል አንዱ ነው፡፡በኢትዮጵያ ተማሪዎች ተቀጣጥሎ ሌሎችም የህብረተሰብ ክፍሎች ተቀላቅለውት የአጼውን ስርዓት ያናጋው አመጽ አጼውን ጥሎ…
Rate this item
(0 votes)
ከጽናት ራዲዬ -  ሳምንቱ የሙግቱንም የግምቱንም ማብቂያ እነሆ ብሎ አልፏል፡፡  የሳምንቱ ማለፍ ግን ዝም ብሎ የቀናቱን ማለፍ ብቻ ያመላከተ አልነበረም፡፡ የቀናቱ ማለፍ ጊዜ እና ዘመን ያለፈባቸውን ሃሳቦች ያሳበቀ፣ ብዙዎችን ትዝብት ውስጥ የከተተ እና የአክራሪ ዲያስፖራውን ፖለቲካ ትርጉም አልባ አድርጎ ያሳየ ብዙ ያየንበት የታዘብንበት ሆኖ አልፏል፡፡የአንዳርጋቸው ጽጌ መታሰር ለሃገር ወዳዱ ዲያስፖራ የገለጠው እውነት ብዙ ነው፡፡ሲጀምር የአንዳርጋቸው ጽጌ የሽብር ግብረ አበሮች ጓዳቸው መታሰሩን አስመልክቶ ይሰጡን የነበረው መረጃ ራሳቸውን ግምት ውስጥ የጣለ፣ እርስ በእርሱ የሚምታታ እና ውጤት አልባም ሆኖ መጠናቀቁ የፌስቡክ ጦረኞችን እና የጥላቻ አዝማቾችን ግምት ውስጥ እንዲወድቁ አድርጓቸዋል፡፡ጉዳዬን ሰፋ እና ዘርዘር አድርገን እንመልከተው፡፡አንዳርጋቸው ጽጌ የግንቦት 7ቱ ሁለተኛ ሰው በየመን ታሰሩ፡፡ በየመን መታሰራቸውን…
Rate this item
(0 votes)
ከጽናት ራዲዬ -  ታላቅነት ከየት ይጀምራል?ታላቅነትን እውነትን እና ሃቅን የምንለማመደውስ እንዴት ነው?የሚወዱትን ሲሸሹ የሚፈርሩትን የሚያቀርቡ አባቶች ተበራክተዋል፡፡አለመማር ሃጥያት ባይሆንም ሳይማሩ የተማሩ መስሎ መታየት፣ አሊያም አቅምን አውቆ ከራስ ጋር እንደመታረቅ ከህሊና ጋር በማስመሰል ቅዥት የተቃቃሩ ሰዎችስ ይታጣሉ ብላችሁ ነው፡፡የልጆቻቸውን ፈታኝ ጥያቄ ላለመመለስ አሊያም ከልጁ ጋር በእንግሊዘኛ ችሎታው ላለመፈተን ልጁ እስኪተኛ የብርጭቆ አንገት አንቆ የሚያመሽ አባትም በርከት ብሏል፡፡ ግን ድግሞ የብርጭቆ ወገብ እየጨመቀ ምሁር ለመምሰል የሚሞክር፡፡የሚገርመው ግን እነዚህ አባቶች ለልጆቻቸው የሚያውቁትን እውነት እየነገሩ በግልጽነት ልጆቻቸውን ከማሳደግ ይልቅ በየመሸታ ቤቱ፣ በየአደባባዬ እና በየፓል ቶኩ ግን ጨርሰው የተራቀቁ ምሁራን ሆነው ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እና ታሪክ ሊተነትሉ ሲጣጣሩ እናስተውላለን፡፡መቼም እዚህ ሃገር የምንኖር ኢትዬጵያዊያን እንደ መልካችን አስተሳሰባችንም…
Rate this item
(0 votes)
ከጽናት ራዲዬ - ያለ ምክንያት እንዳይመስላችሁ ኢህአዴግና መላእክት፤ አክራሪ ዲያስፖራ የሚሉ ቃላትን በማነሳሳት የጽሁፌን በራፍ ለመክፈት እየሞከርሁ ያለሁት፡፡ምክንያቱም አንዳንዴ ከማየውና ከምሰማው ተጨባጭ ድርጊታቸው ስነሳ አክራሪ ዲያስፖራው እና ጽንፈኛ ተቃዋሚው ኢህአዴግን ለማብጠልጠል የሚሞክሩባቸውን ነጥቦች ልብ ብዬ ሳስተውል ብእርግጥ የደረስሁበት ድምዳሜ ትክክለኛ መሆኑን የሚያሳይ ነው፡፡ለዚህም ነው ኢህአዴግን የመላእክት ስብስብ ያለበት አደረጃጀት አድርገው አንዳንድ ጽንፈኞች ይፈርጁታል የምላችሁ፡፡አባባሉን ገለብ አድርጋችሁ ብቻ አትመልከቱት ወይም እንዲያ ተመልክታችሁ በጣም ተቺ አባባል መስሏችሁ ከሆነ ተሳስታችኋል፡፡ ጉዳዬ ያለው ከአስተሳሰቡ ላይ ነው፡፡ማንም ሰው ሲሰራ እንደማይሳሳት ፣ ማንም አካል ሲሮጥ እንደሚደናቀፍ፣ እንደ ሰው ሰውኛ የሆኑ ድክመትና ጥንካሬዎች ተፈቷሯዊያልሆኑ ያህል በመውሰድ ትናንሽ ስህተቶችን ብቻ ቀለም በመቀባባት ለትችት መንደርደር ይህንን ሰዋዊ እና ተፈጥሯዊ…
Rate this item
(1 Vote)
The Reporter Ethiodemocracy June 9/2-14 - On May 24, President Isaias Afewerki of Eritrea delivered the 23rd Independence Day speech to the mass gathered at the Asmara Stadium.Independence Day celebration for this year was coming with some new phenomena and surprises unlike the past few years. To begin with, the masses gathered at the Asmara stadium were very few in comparison with even the participants of some other national festivals that have been taking place in Eritrea.The Asmara stadium, which has very limited capacity, was largely seen hosting much less attendants for such a huge national day. In addition to…

Tesenat Radio Interview with Leadership of Tigrai Community


 
 
02842945
Today
Yesterday
This Month
Last Month
All days
1437
2422
30629
78913
2842945

Since April 1, 2014

Photo Gallery