Solomon Tekalign Interview with Elias Melaku (Ethiopian Embassy)

 

 

በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዬጵያ ኤምባሲ የፖለቲካ ሚኒስትር ዲፓርትመንት ኮንሱላር የአሜሪካውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ 

 

 

Follow Us

You are here: HomeARTICLES
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በየመድረኩ መፋጠጠጥ ጀምረዋል፡፡ ዋነኛው ምክንያታቸው ደግሞ 5ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ ነው - ቢቻል ለማሸነፍ፣ አሊያም አንድነት ሰሞኑን እንዳለው ትርጉም ያለው የፖርላማ ወንበር ለመያዝ፣ አሊያም ሌላ የማናውቀውን አላማ ለማሳካት ሁሉም አልሞ እየተፋጠጠ ነው፡፡የሃሳብ ክርክሩ ተጀምሯል፡፡ በዚህም ትኩሳት ይሁን ምንነቱ ያልለየለት የፖለቲካ ሙቀት ጀምሯል፡፡ የምርጫ ቅስቀሳው የፖለቲካውን የልብ ምት እንዲጨምር ያደረገው ይመስላል፡፡እንግዲህ እኛም ይኸው የምርጫ ሂደት ሙቀቱ እስኪበርድ ድረስ የምርጫ ወጋችንን እንጠርቃለን፡፡ይህ የምርጫ ወግ ትኩረቱን ምርጫ ላይ አድርጎ በየሳምንቱ ትዝብቶቻችንን እናቀርብበታለን፡፡ ለዛሬ የወግ ጥረቃው በኢቢሲ የተዘጋጀው “የመድብለ ፖርቲ ስርዓት በሃገራችን አለ፣ የለም” በሚል የተካሄደው ሙግት ላይ ትኩረት አድርጓል፡፡ያለ መተማመን በሽታው መጋረጃው ሲገለጥ የታየበት የምርጫ ክርክር፡፡ በእርግጥስ የማይተማመኑት ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች ብቻ…
Rate this item
(0 votes)
ከፀሐዬ ደባሌቀው፣ ዋሽንግተን ዲሲ በወርሃ ግንቦት 2007 ዓ.ም. ላይ እውን የሚሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ድምፅ እያስገመገመ ለመቃረቡ ምልዓተ ተዋንያኑ ተፍ ተፍ ማለት መጀመራቸው ከ"ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ" ዓይነት አካሄድ ተላቀን ወደ ተረጋጋና አልሞና ሰንቆ ወደ መጓዙ እያዘመምን ለመምጣታችን ዓይነተኛ አዎንታዊ መገለጫ ነውና እሰየው ይልመድብን ያስብላል፡፡ ለሃገር ልማትና ሰላም መረጋገጥ፣ የሕዝብ መብት መከበርና ለቀጣይ ዴሞክራሲያዊና ሕገመንግስታዊ ስርዓት በአስተማማኝነትና በዘላቂነት መታነፅ የሚቆረቁሩና የሚተጉ ወገኖች ባንድ ገፅ ምርጫው ዴሞክራሲያዊ፣ ሰላማዊ፣ ርትዓዊ እንዱሁም ተአማኒ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ከወዱሁ የሚያደርጉት አዎንታዊ እንቅስቃሴ ልብን የሚያደነድነውን ያህል፣ ለፕሮፖጋንዲ ፍጆታ፣ ለመሰሪ ዓላማ ማራመጃና ለ"ባወጣ ያውጣው" የስልጣን መፈናጠጫ ግብ መምቻ በምርጫ ዋዜማ በ"እዩኝ እዩኝ" አባዜ የተለከፉ ወገኖች እንደትላንቱ ሁሉ ዛሬም…
Rate this item
(1 Vote)
  Forty years ago in east Africa, a team of scientists found a fossil that changed our understanding of human evolution       Forty years ago, on a Sunday morning in late November 1974, a team of scientists were digging in an isolated spot in the Afar region of Ethiopia.       Surveying the area, paleoanthropologist Donald Johanson spotted a small part of an elbow bone. He immediately recognised it as coming from a human ancestor. And there was plenty more. "As I looked up the slopes to my left I saw bits of the skull, a chunk…
Rate this item
(6 votes)
በመጀመሪያ ለመላው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች እንኳን ለ2ዐኛው ህገመንግስታችን የፀደቀበት ቀንና ለ9ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!ህዳር 29 የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ዳግም በእኩልነት የተወለዱበት የታሪካዊ ክንውን እለት ነው፣ዜጎች በከፍሉት ከባድ መስዋዕት በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሕዝብ ሉዓላዊነት የተረጋገጠበት የራሳቸውን ዕድል በራሳቸው የመወሰን መብት በመጠቀም ዴሞክራስያዊ ህገመንግስት በሀገራችን የፀደቀበት፣ህገመንግስቱ በሀገራችን የነበሩ አባገነኖች የፈጠሩትን የተዛባ አመለካከት በማረም በመቻቻልና በመከባበር ላይ የተመሰረተ አንድነት ያላት አዲሲቷን ኢትዮጵያ በመመስረት ዘላቂ ሰላም ዋስትና ያለው የፀና ዴሞክራሲ ለማስፍን በሚያስችል መልኩ ማዘጋጀታቸው፣ሀገራችን ኢትዮጵያ ከነበረችበት የአፈና፣ የመበታተንና የተስፋ መቁረጥ ጉዞ ተላቃ በአዲስ የዴሞክራሲና የእድገት ጎዳና ላይ እንድትጓዝ ፋና ወጊ የሆነውን ሕገ-መንግስታችን ፀድቆ በሥራ ላይ ከዋለ…
Rate this item
(1 Vote)
      የዘወትር ህልማቸው ህዝብና ሃገርን የሚጠቅም ለውጥ ሳይሆን ስልጣን እና ነዋይ የሆኑ ግለሰቦች የቅዥታቸው ማስታመሚያ ምኞታቸው ብቻ ነው፡፡ድሃ በህልሙ ቅቤ ይጠጣል በሚል ለዚህ ሃሳብ ማጠናከሪያ የአበውን አባባል የተዋስኩትም ለዚሁ ነው፡፡የኢሳት የሰሞኑ የምኞት ቅቤ ደግሞ የአረቡን አለም አይነት አቢዬት ኢህአዴግ ላይ እናቀጣጥል ሆኗል፡፡የሰሞኑ የቡርኪናፋሶው ጉዳይ ደግሞ የህልማቸው መነሻ ነው፡፡እናም ሰዎቹ ከአረቡ አቢዬት ቱኒዚያ፣ ሊቢያ፣ ግብጽ፣ ሶሪያ ተነስተው በቡርኪናፋሶ አድርገው አዲስ አበባ ላይ ስልጣን ላይ ሲቀመጡ እያለሙ የስቱዲዬ ፉከራውን ከፉገራ ጋር በሙዚቃ እያቀለጡ ማስደመጥ ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡ለመሆኑ ከ3 ዓመት በፊት የጀመረው የአረቡ አለም አቢዬት ከኛ ጋር ምን አገናኜው?የአቢዬቱ ዋነኛ መነሻ ምክንያት ምን ነበር? የአመጹ ተሳታፊ ህዝብስ በእርግጥ የፈለገውን አግኝቷል?እነዚያን የተቀጣጠሉ አመጾች…
03040969
Today
Yesterday
This Month
Last Month
All days
1053
1650
42082
51980
3040969

Since April 1, 2014

Photo Gallery