Solomon Tekalign Interview with Elias Melaku (Ethiopian Embassy)

 

 

በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዬጵያ ኤምባሲ የፖለቲካ ሚኒስትር ዲፓርትመንት ኮንሱላር የአሜሪካውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ 

 

 

Follow Us

You are here: HomeARTICLES
Rate this item
(0 votes)
Ethiopia is considered to be a strategic partner of the United States and the relationship goes as far back as the first decade of the 20th century. Throughout successive regimes, the relationship between the two countries has blown both hot and cold. Now, it has reached a new high with the visit of US President Barack Obama to Ethiopia. The Reporter has rolled up some historical facts with regard to Ethio-US relations.   Ethiopia’s diplomatic relationship with the United States is of comparatively recent history.  Because of distance and the American isolationist posture from 1776–1941, there was no official contact…
Rate this item
(5 votes)
በልጅነታቸው ፖለቲከኛ የመሆን ህልም አልነበራቸውምወንድሞቻቸው በሙሉ ከመጀመሪያ ድግሪ በላይ የተማሩ ናቸውጠ/ሚኒስትሩ ለእናታቸው የተለየ ፍቅር አላቸውባለፈው ሳምንት ከአዲስ አበባ በ385 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል፣ ቦሎሶሶሬ ወረዳ ሶሬ አምባ ቀበሌ ውስጥ የተገኘሁት ለሌላ የስራ ጉዳይ ነበር፡፡ እንደሚታወቀው ሥፍራው የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ የትውልድ ቀዬ ሲሆን በዘንድሮው አገር አቀፍ ምርጫም የተወዳደሩበት ሥፍራ ነው፡፡  ዕድል ቀንቶኝ ታዲያ የጠ/ሚኒስትሩን ታናሽ ወንድም አቶ ደረጀ ደሳለኝን ለማነጋገር ቻልኩኝ፡፡አቶ ደረጀ ሁለተኛ ድግሪያቸውን በሂዩማን ኒውትሪሽን ፐብሊክ ኸልዝ ላይ እየሰሩ መሆናቸውን ነግረውኛል፡፡ ቆይታችን ያተኮረው ግን በታላቅ ወንድማቸው በጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዙሪያ ነበር፡፡የዛሬው ጠ/ሚኒስትር ለቤተሰቦቻቸው እንዴት ያለ ልጅ ነበሩ? የተማሪነት ህይወታቸው ምን ይመስላል? ሥልጣን ከያዙ በኋላ…
Rate this item
(1 Vote)
የመጀመርያው የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ተገባዷል፡፡ በመሆኑም ተተኪው የሁለተኛው የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ላይ ከሕዝቡ አስፈላጊውን ሐሳብ በማሰባሰብ ወደ ሥራ እንደሚገባ፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር አቶ ሬድዋን ሁሴን ይገልጻሉ፡፡ በመላ አገሪቱ ከሰኔ 20 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ ውይይቶች እንደሚካሄዱም ተገልጿል፡፡ አብዛኛዎቹ ክልሎችም ከዚሁ ዕለት ጀምረው ውይይት ያካሂዳሉ፡፡ ከእነዚህም ውስጥ የጋምቤላ፣ የደቡብ፣ የአማራና የኦሮሚያ ክልሎች የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ የአዲስ አበባ ውይይት ደግሞ ሰኔ 22 ቀን 2007 ዓ.ም. ይጀምራል፡፡ ትግራይ በቅርቡ የሚጀምር ሲሆን አፋር፣ ሶማሌና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ሐምሌን አገባደው እንደሚጀምሩ አቶ ሬድዋን ገልጸዋል፡፡ ‹‹በእነዚህ ውይይቶች የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን በየራሳቸው ፍላጎት ዙሪያ፣ በሚያሳስቧቸው ጉዳዮች ዙሪያ ነፃ ሆነው መናገር እንዲችሉ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን በተለያዩ…
Rate this item
(0 votes)
በጅቡቲ የኩሪፍቱ ሪዞርትና ስፖ ቅርንጫፍ ግንባታ የኢትዬ ጅቡቲ የኢኮኖሚ ትስስር ውጤት ነው፡፡በኢትዮጵያ የኩሪፍቱ ሪዞርትና ስፖ ባለቤት አቶ ታዲዬስ ጌታቸው እና በሃገሪቱ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ስራ ላይ ባላቸው ጉልህ ተሳትፎ የሚታወቁት አቶ ዳዊት ገብረእግዚአብሔር በጋራ ይህንን የሃገራቱን ጥረት በአዲስ መልኩ የሚያጠናክር የኢንቨስትመንት ስራ ጅቡቲ ላይ ጀምረዋል፡፡ውብ መልካምድራዊ አቀማመጥ ባለው በጅቡቲ ሙቻ ባህረገብ መሬት ላይ የሚገነባው ሪዞርትና ስፖ በሁለቱ ሃገራት መልካም ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት አማካኝነት የተፈጠረ የኢንቨስትመንት ስራ መሆኑን ባለሃብቶች ይናገራሉ፡፡ታሪካዊ ግንኙነት ያለው የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ይበልጥ እየተጠናከረ እና በበርካታ ዘርፎችም የግል ባለሃብቱን ጭምር እያሳተፈ መጥቷል፡፡ባለፉት ጊዜያት ኢትዬጵያ በኤሌክትሪክ አቅርቦት፣ ጅቡቲ ደግሞ በወደብ አቅርቦት በኩል የነበረው የሁለቱ ሃገራት ትስስር በባቡር፣ በመንገድ፣…
Rate this item
(0 votes)
ልማትን ለምርጫ ፍጆታ አጣሞ የሚጠቀመው ኢህአዴግ ወይስ ተቃዋሚ ፓርቲዎች?ሰማያዊ ፖርቲ ለአቢዬቱ ሰማያዊ ቀለም መበጥበጥ ጀመረ እንዴ?የህዝቡን ቅሬታዎችን ማሳንት ብቻውን የመራጩን “ቀልብ” ወይስ “ድምጽ” የሚገዛው? እንዴት ከርማችሁልኛል ወዳጆቼ፡፡በሁተኛው ክፍል የምርጫ ጉዳይ ወጋችንን የምንጠርቅባቸው ከላይ ያነሳናቸው ነጥቦች ናቸው፡፡ 1.    ልማትን ለምርጫ ፍጆታ አጣሞ የሚጠቀመው ኢህአዴግ ወይስ ተቃዋሚ ፓርቲዎች?ከወደ አዲስ አበባ አንድ ወሬ ሰምቼ ሲገራርመኝ በመሰነባበቱ ነው ከላይ ያለውን ጥያቄ አስቀድሜ ወደ ወግ ጥረቃችን መግባት የፈለግሁት፡፡ አዲስ አበባ ላይ በኪራይ ቤት የየወር ገቢያቸውን የሚገፈግፉ በርከት ያሉ ቀደምት ነዋሪዎች ናቸው በ97 አካባቢ አዲስ አበባ ላይ ድምጻቸው ዘለግ ብሎ የሚሰሙ የነበሩ ተቃዋሚዎችን ማማረር የጀመሩት፡፡“የነሱን ውሃ የማይቋጥር ወሬ ሰምተን ጉድ ሆነናል” ይላሉ አሉ ነዋሪዎቹ፡፡እንግዲህ እኔ እንደሰማሁት…
03040966
Today
Yesterday
This Month
Last Month
All days
1050
1650
42079
51980
3040966

Since April 1, 2014

Photo Gallery