Tsenat Radio Interview with Investor Dawit G/Egziabeher

 
 
 
 
 
 

የአዲስ አበባ ወጣቶች ፌዴሬሽን ም/ሊቀ መንበር በወቅታዊ ጉዳዬች ላይ ከጽናት ራዲዬ ጋር ያደረገው ቆይታ


 
 

Follow Us

You are here: HomeARTICLES
Rate this item
(1 Vote)
    On January 21/2016, members of the European Parliament (EP) gathered in Strasbourg for their usual Thursday plenary session were discussed three resolutions on India, Ethiopia and North Korea. The resolution on Ethiopia, sponsored by a decade long “friend” of Ethiopia, MEP Ana Maria Gomez, was presented based on Rule 135of the rules and procedures of the European Parliament: cases of breaches of Human Rights, democracy and the rule of law. Under this rule, any political party, any committee or at least 40 members of the Parliament can demand a debate on an urgent issue with regard to cases…
Rate this item
(2 votes)
ለዛሬ በሃገር ቤት ወግ ጽሁፌ የማወራላችሁ ሞቷን ስለማታውቀው እንቁራሪት ነው፡፡ የእንቁራሪቷን ባህሪ ከውስጥም ከውጭም የሚመስሉ ብዙ እንዳሉ አስረግጨ መናገር እችላለሁ፡፡ ከእንቁራሪቷ ባህሪ ውስጥ ከየትኛው ውስጥ መሆንን ለራስ መጠየቅ ነው እንግዲህ፡፡የሻእቢያ የመስመር አራጋቢዎችን ግን አስቀድመን “እኛ ስራ ላይ ነን” ብቻ ሳይሆን “እድሉን ብታገኙት እንደ እንቁራሪቷ ትዘሉ ነበር” እንላቸዋለን፡፡ወጋችንን እንቀጥል፡፡ይህ እውነተኛ የእንቁራሪት ባህሪ ነው፡፡ እንቁራሪትን በብረት ድስት ውስጥ ባለ ቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ ጨምረው እሳት ላይ ከነብረት ድስቱ ቢጥዷት፣ በቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ ሆና እሳት ላይ በመጣዷ ብቻ አትዘልም፡፡ ውሃው ቀስ በቀስ እየሞቀ… እየሞቀ…እየሞቀ ሄዶ መፍላቷን፣ መቀቀሏን ሳታውቀው ትሞታለች፡፡ ምክንያቱም ቀድሞ የገባችበት ምቹው የውሃ ቅዝቃዜ እንጅ በሂደት የፈላው ውሃ ነፍሷን እስኪነጥቀው ድረስ አታውቀውም፡፡ከዚህ በተቃራኒው…
Rate this item
(0 votes)
ሁዳድ ሰፊ የእርሻ መሬት ማለት ነው፡፡ ሃገር እንደዚያ ነው - እንደ ሰፊ ለም ሁዳድ፡፡ በሰፊው ለም ሁዳድ ላይ ምርጥ ዘር እስከተዘራበት ድረስ ሰብሉ ያማረና ፍሬው ያሸተ መሆኑ አይቀርም፡፡ ምንም ያህል ሰብል ያማረ እና የሚያስጎመጅ ቢሆንም በማስተዋል ካየነው ግን ጥቂትም ቢሆን አረም አይጠፋውም፡፡ ያም ሆኖ ከስፋቱም ከብዛቱም አንጻር ለምን ጥቂት አረም በውስጡ በቀለ ተብሎም ከሰፊው ምርጥ ሰብል ይልቅ አረሙን ማየቱም ትክክል አይደለም፡፡ ሰብሉም የሚጠራው እና የሚገለጸው በብዙው ያማረ ሰብል እንጅ በጥቂቱ አረም ሊሆን አይችልም፡፡ይልቁንም አረሙ እንዳይሰፋ እና ማሳውን እንዳያበላሽ መነቀል አለበትና ገበሬው ለዚህ ይተጋል፡፡ ይህ የገበሬ ስራ ነው፡፡ መነሻው ደግሞ አረም ሰብል ስለሚበክል ከዋለ ካደረ የማሳውን መገለጫ ከጥሩነት ወደ መጥፎነት ስለሚያመጣ…
Rate this item
(1 Vote)
              አዲስ አበባ - ድህነት፣ ኋላ ቀርነት እና ጦርነት ባመጣው እርጅና ሃገር ጎብጣ በነበረበት ዘመን የሃገራችን መዲና ሆና ኖራለች፡፡ ይህችው አዲስ አበባ አዲሲቷ ኢትዬጵያን እገነባለሁ ብሎ መስዋእት የከፈለው ትውልድ መዲና ሆና በአዲስ ገጽ እንደገና የሃገራችን መዲና ሆና እያየናት ነው፡፡ከተማዋ በአበባነት ዘመኗ፣ በእርጅና ጊዜዋ እና በተሃድሶ አዲስ ገጧ ሁሉ ብዙ የዘመን ትኩሳት አስተናግዳለች፡፡እርግጥ ነው እነዚያ ዘመናቱ የወለዷቸው የየወቅቱ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትኩሳቶች አንዳንዴ በፈንጅ ፍንዳታ ታጅበው የሰው ህይወት ሲበሉ ሌላ ጊዜ በርችት ፍንዳታ ታጅበው ህይወት ቀጥለዋል፡፡ ይህ የትላንቱና የዛሬው ጉራሜይሌ ገጻችን ነው፡፡ ገጸ ብዙዋ ከተማ የየታሪካችንን በጎና ክፉ ገጽ አስተናግዳለች፡፡ ያለፈው መጥፎ በጊዜ እና በጥረት…
Rate this item
(1 Vote)
      እንገንጠል ባዬ እና አንድ ህዝብ፣ አንድ ቋንቋ፣ አንድ ሃይማኖት የሚሉት የመንታ መንገድ ተጓዦች አንድ ጭምብል እንዴት ለበሱ? በሰለሞን ተካልኝ(ከጽናት ራዲዬ)ማስተር ፕላን ጭምብል ሆኖ ሰሞኑን ብዙ እያነጋገረ ብቻ ሳይሆን ብዙም እያደናገረ የሃገራችን ወቅታዊ አጀንዳ ሆኖ ሰነባብቷል፡፡ በኦሮሚያ ደቡብ ምእራብ ሸዋና የምእራብ ሸዋ አካባቢዎች ግርግር እንዲፈጠር ምክንያት የሆነው የአዲስ አበባና አጎራባች የኦሮሚያ ክልል የጋራ ልማት ጥያቄ ለብጥብጡ ግልብ ብሎ የሚነሳው ዋናው ምክንያት ነው፡፡ውድ አድማጮቼ ባለፉት ተከታታይ ፕሮግራማችን ስናነሳው እንደነበረው የአዲስ አበባ እና የአጎራባች የኦሮሚያ ከተሞች የጋራ የልማት እቅድ ከሁለት ዓመት ጀምሮ ጸረ ሰላም ሃይሎች ከውስጥም ከውጭም የነውጥ አጀንዳ ለማንሳት ሲጠቀሙበት ቆይተዋል፡፡ለመሆኑ የጋራ ልማት እቅዱ በዚህ ወቅት አጀንዳ ሆኖ እንዲነሳ…

Tsenat Radio Interview with Investor Dawit G/Egziabeher (2)

 
02682612
Today
Yesterday
This Month
Last Month
All days
4618
5298
80541
64303
2682612

Since April 1, 2014

Photo Gallery