You are here: HomeARTICLES
Rate this item
(0 votes)
  By Artist Solomon Tekalgn ኢትዬጵያዊነትን አንስተው ንግግር ስላደመቁ አዲስ የሚፈጠር ማንነት ወይ ፍቅር ሊኖር አይችልም፡፡ በየትኛውም ዘመን መቼም ቢሆን ህዝቡ የሚያደርገውን ያውቃል፡፡ “ዘመኑን በፍቅር መነሻ ስለፍቅር እንዋጀው” ይህ ለዛሬው ጽሁፌ መነሻና መድረሻ መልእት ነው፡፡ ፍቅር በሚለው ጥልቅ ሰዋዊ ስሜት ለሁሉም የሰው ዘሮች የተሰጠ ጸጋ ቢሆንም ቅሉ በማሳያዎቹ እና በዋና ዋና መገለጫዎቹ ውስጥ ስናልፍ ግን ይሀ ስሜት እንደ ህዝብ ይበልጡኑ እኛ ኢትዬጵያዊያንን ከሌሎችም በላቀ መልኩ ይገልጸናል ብል አጋነንክ የሚለኝ ብዙ የሚኖር አይመስለኝም፡፡ በሩን ዘግቶ በሚኖር አለም ውስጥ የጎረቤት ቤት የራስ እስኪመስል ድረስ ከምግብ መጠጥ ባሻገር ሁሉም ማህበራዊ ትስስር የተጠናከረበት፡፡ የራስ ብቻ በሚባል ሃይማኖት በሚከወንበት አለም ውስጥ፣ ጦር በሚማዘዙ እምነት ተከታዬች…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ብሔራዊ ምክር ቤት እሑድ ታኅሳስ 15 ቀን 2010 ዓ.ም. በቅሎ ቤት አካባቢ በሚገኘው ዋና ጽሕፈት ቤቱ ባካሄደው ስብሰባ አቶ አዳነ ታደሰን በፕሬዚዳንትነት መረጠ፡፡ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዘንድ ተቀባይነት የላቸውም የተባሉ ጉዳዮችንም ማስተካከሉንና ለቦርዱ ማስገባቱን ለሪፖርተር ቢገልጽም፣ እንደገና ተቃውሞ በመነሳቱ ውዝግቡ ቀጥሏል፡፡   ሰኞ ታኅሳስ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ዋና ጽሕፈት ቤት መግለጫ የሰጡት በምርጫ ቦርድ ዕውቅና የተሰጣቸው የፓርቲው ፕሬዚዳንት ጫኔ ከበደ (ዶ/ር) እና የተወሰኑ የሥራ አስፈጻሚ አካላት በበኩላቸው፣ የእሑዱ የብሔራዊ ምክር ቤት ስብሰባ ሕገወጥ ነው በማለት ተቃውመውታል፡፡   የፓርቲው ብሔራዊ ምክር አባላት በፓርቲው መተዳደሪያ ድንብ አንቀጽ 20(2.1) መሠረት፣ በፔትሽን የተጠራ ልዩ…
Rate this item
(4 votes)
በዚህ ወግ የምናወጋው በሃገር ማነጽ ተግባር በዘመን እና በርእዬት አለም ሳይገደብ የድርሻውን ያበረከተን የአንድ ቤተሰብ ታሪክ ነው፡፡ታሪክ ሂደት እንደመሆኑ በዚያ ሂደት ውስጥ የሚቀያየረው ያስተሳሰብ እና የአስተዳደር ስርዓት የሚፈጥራቸው በዘመን ሂደት የሚፈጠሩ በርካታ ክዋኔዎች ይኖራሉ፡፡ሃገሩን እና ህዝብን ማእከል ባደረገ መርህ የሚመራ በተሰብ ይሁን ግለሰብ ግን መርሁ እና አስተሳሰቡ ሁሌም ልክ ነውና ተግባሩ ከትላንት ተሸግሮ ለዛሬም የሚዘከር ይሆናል፡፡ከላይ በምስሉ ላይ ያየናቸው ቀኛዝማች ገብረ እግዚአብሔር አብርሃ በንጉሱ ዘመን በአድዋ አካባቢ ለህግ መወሰኛው ምክር ቤት ተመርጠው ህዝባቸውን ያገለገሉ ሰው ናቸው፡፡እኝህ ሰው በዘመናቸው የቻሉትን ያህል ለሃገራቸው ጥቅምና ህዝብ ማገልገላቸው ብቻም አይደለም ትልቁ ቁም ነገር፡፡ ቁም ነገሩ ከራሳቸውም ባሻገር የሃገር እና የህዝብ ፍቅራቸውን ለወገናቸውም ያስተላለፉበት መንገድ…
Rate this item
(1 Vote)
Ethiodemocracy April 4/2016 -  “ኩራት በኢትዮጵያ” አግሮ-ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ አ/ማ በዲያስፖራው ውስጥ አሁንም ያልበረደ ርእሰ ጉዳይ ሆኖ ሰንብቷል፡፡በጥቂት የዲያስፖራ አባላት አነሳሽነት ተመስርቶ ለፍሬ በቃ ሲባል፣ አደገ ተመነደገ፣ ወፌ ቆመች እየተባለለት ገና ጠንክሮ መራመድ ሳይጀምር የውዝግብ ርእስ የሆነው ማህበር የብዙዎች ትኩረት ሆኗል፡፡ለመሆኑ ማህበሩ፣ በነማን እና እንዴት ተመሰረተ? የውዝግቡ መነሻስ ምንድን ነው? ከዚህ አይነቱ አካሄድስ ሌላው ዲያስፖራ ምን ሊማር ይችላል? የሚለውን ጥቂት መረጃ እናካፍላችኋለን፡፡አድማጮቼ ሁላችሁም እንደምታውቁት ዲያስፖራው በሰው ሃገር ጥሮ ግሮ ያጠራቀማትን ሃብት በኢንቨስትመንት ሃገሩ ላይ እንዲያፈስ እና እርሱም ተጠቅሞ ወገኖቹንም በመጥቀም ሃገሩንም በማሳደግ ብዙ እንዲያተርፍ ሁላችንም የምንሰራለት አላማ ነው፡፡በተደጋጋሚ እንደምንለውም በአለም ላይ የዲያስፖራዎቻቸውን አቅም በመጠቀም ብቻ እድገታቸውን እያፋጠኑ ሃገራትን ተሞክሮ ከዚህ…
Rate this item
(0 votes)
Ethiodemocracy March 26/2016 -  The provocative and belligerent acts of the infantile and one man  regime of Eritrea  whose broad daylight acts of terrorism, brigandage, aggrandizement and wanton destruction, both internally and externally speaks volumes, and testify, of its never changing behavior.The satanic and  wicked measures of vandalism corroborated in no uncertain terms by its actions of handling the Eritrean people particularly the youth, it's  shameful and perfidious act of destabilization in the horn region and beyond, flagrantly championed by the hooligan leadership in Asmara has indeed become the whole mark of the immature regime of   the recluse state of…
03161105
Today
Yesterday
This Month
Last Month
All days
3025
4118
86618
75600
3161105

Since April 1, 2014

Photo Gallery